Hiber Radio : ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ ገለጹ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ) የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስታቸው በጎረቤት አገር በኤርትራ ላይ የወረራ ዘመቻ ሊያደርግ መዘጋጀቱን እና የአውሮፓ ህብረት ለኤርትራ ያለውን ቀና አመለካከት ካልለወጠ /ሁኔታዎች ግፍተው …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊያን የሚሹት “ግንብ “የሚያንጽላቸው መሪን ሳይሆን ድልድይ የሚዘርጋላቸውን ነው

በታምሩ ገዳ “በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። እነዚህ በሃብታቸው እና በፍቅራቸው ወደር የሌለው ወንድማማቾች ከመፈቃቀራቸው የተነሳ የቤታቸው በራፍ እና መሰኮቶቹ እንኳን ሳይቀር ፊት ለፊት ነበር ።በዚህ እና መሰል …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያን የዛሬው አገዛዝ ሶሪያ ሳያደርጋት ሕዝቡ በጋራ የተሻሉ አማራጮችን አሁኑኑ እንዲያዘጋጅ ተጠየቀ፣እስራኤል ለኢትዮጵያና ለኤርትራ የጦር መሳሪያ ማቅረቧ ተገለጸ፣ ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ይለማሪያም ለፍርድ እንዲቀርቡ ዓለም አቀፍ ጥሪ ቀረበ፣ የኦሮሞ ሕዝብ በኦህዴድ አገዛዝ ራሱን አስተዳድሮ እንደማያውቅ አንድ ምሁር ሰሞኑን ተናገሩ፣በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞውን ተከትሎ ተደብድቦ ታሞ የነበረ ተማሪ ሕይወቱ አለፈ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ የቀሩ ዋና ዋና አመራሮችን አገድኩ ያለው የስነስርዓት ኮሚቴ ሕገ ወጥ ውሳኔ ታገደ፣ ሕወሓት የአማራ ሕዝብን በጎሳ ለመከፋፈል የጀመረውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በድብቅ ያሰራጨው ሰነድ ተጋለጠ፣የቅማንት ጉዳይ የሕወሓት ዋና አጀንዳ መሆኑን በተዘዋዋሪ ሰነዱ አጋልጧል፣በሙስና የተዘፈቁት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማን ከስልጣን ለማውረድ የአገሪቱ ፓርላማ ማክሰኞ ለውሳኔ ሊቀመጥ ነው የሚሉና ሌሎችን ዜናዎች ጨምሮ የበዕውቀቱ ስዩም ከአሜን ባሻገር ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጻፈውን በድምጽ ያነበበው፣ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም አሉን

   የህብር ሬዲዮ መጋቢት 25 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን ባለው መንግስት የፖለቲካና የተዛባ የኢኮኖሚ አስተዳደር ሳቢያ በዚሁ ከቀጠለ አገሪቱ የመፈራረስ አደጋ አጋጥሟታል። ይህን አደጋ የምናስቀረው እኛው ነን…በስልጣን ላይ ያለው መንግስት …

Read More

Hiber Radio: በመፍሰስ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያዊያን ደም እና እምባን የሚያደርቀው ሃይል ማን ነው ?

በታምሩ ገዳ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ አገራችን ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚወጡ ዘገባዎች አብዛኞቹን ለማየት፣ለመሰማት እና ለማማን ይከብዳል። “እውን በዚህ ዘመን ይህ አይነቱ ድርጊት ለምን እና እንዴትስ ይፈጸማል? ብሎ መጠየቅ ደግሞ ተገቢ እና …

Read More

Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቻይና ዕዳ ሳቢያ ጥንቃቄ ካልታከለበት ሊንኮታኮት እንደሚችል ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣ በማዕከላዊ የታሰሩ የኦሮሞ ተወላጆች በረሃብ አድማ ሳቢያ ጉዳት ደርሶባቸው 31 ሆስፒታል ገቡ፣በጎንደር ኳስ ጨዋታ ለማየት በስታዲየም የተገኘው ሕዝብ አገዛዙ በወልቃይት ላይ የሚወስደውን ግፍ አወገዘ፣ ይለያል ዘንድሮ የኢህአዴግ ኑሮ ሲል ተቃውሞ አስምቷል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የረሃብ አደጋ አስከፊ እየሆነ መሄድ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ሆነ ፣በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዛሬም አላባራም ፣በትግራይ የባጃጅ ሾፌሮች የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ታገደ የሚሉ ና ቃለ መጠይቅ ስለ ዋሽንግተኑ ጉባዔ ፣በኢትዮጵያ ስርዓቱ ገሎ ራሴ አጣራለሁ ስለማለቱ፣የአሜሪካ ምርጫ ቅስቀሳ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን መራጮችን በተመለከተ ፣የቤልጂየሙ የሽብር ጥቃትና የቬጋስ ታክሲ ሊዝ ጉዳይ

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 18 ቀን 2008 ፕሮግራም <…መንግስት ራሱ ገዳይ ሆኖ በራሱ መዋቅር ውስጥ ያለ ከዚህ ቀደም ባለው ሪከርድ የመንግስትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን ያንን የሚያጋልጡ ሪፖርቶችን የሚያወጡትን …

Read More

Hiber Radio: ታሪካዊ ግዴታ –እስኪ ስለ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰብአዊ መብት መነጋገር እንጀምር– ዶ/ር አክሎግ ቢራራ (ሊያነቡት የሚገባ)

እኛ ኢትዮጵያዊያን የፖለቲካ ልሂቃን ከአብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተሳሰብና ፍላጎት የተለየ ኋላቀር የፖለቲካ ባህል ስንከተል ቆይተናል። ከፍተኛ ትምህርት ኖሮን መደማመጥ አንችልም፤ ለመናበብ አንችልም። ይኼ ችግር ብሄራዊ አደጋዎችን ፈጥሯል። በአገር ደረጃ የሚነጋገረው …

Read More

Hiber Radio: “ኢትዮጵያ እና ክርስቲያን ልጆቿ ባይኖሩ ኖሮ የእስልምና ሃይማኖት በለጋነቱ ይጠፋ ነበር”ግብጻዊው ኢማም ሺክ አልታይብ ሰሞኑን በሰጡት አስተምሮ ተገለጸ

በታምሩ ገዳ አገራችን ኢትዮጵያ በ አሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ በርካታ ተከታዮች ካሏቸው የእምነት ተቋማት መካከል አንዱ ለሆነው እና ከ1.6 ቢሊዮን በላይ አማኞች እንዳሉት ለሚገመተው ለእሰልምና ሃይማኖት የክፉ ቀን ደራሽ እና …

Read More