Hiber radio: የኢትዮጵያ ቅርስ የሌባ ሲሳይ እንዳይሆን-ከእስራኤል ግልጽ ደብዳቤ ለአቡነ ማቲያስ
በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቤት እያሉ ነው።ለምልክት የቀሩ በእስራኤል የሚገኙ የአገሪቱ ቅርሶች ለታሪክና ለአገር ክብር በሌላቸው ወገኖች የኪስ ማደለቢያ ከመሆኑ በፊት እንድረስ እያሉ ነው። ግልጽ ደብዳቤያቸው ለአቡነ ማቲያስ ይሁን እንጂ አቤቱታው …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በእስራኤል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቤት እያሉ ነው።ለምልክት የቀሩ በእስራኤል የሚገኙ የአገሪቱ ቅርሶች ለታሪክና ለአገር ክብር በሌላቸው ወገኖች የኪስ ማደለቢያ ከመሆኑ በፊት እንድረስ እያሉ ነው። ግልጽ ደብዳቤያቸው ለአቡነ ማቲያስ ይሁን እንጂ አቤቱታው …
Read More
አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር) ባለፈው ትንተናየ እንዳሳየሁት፤ የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸውን ወልደው በለጋቸው ሲቀብሩ ኖረዋል። የኢትዮጵያ ረዢም ታሪክ የተመሰረተው ያፈራቻቸው ልጆቿ ተቆርቁረው በህይወታቸውና በንብረታቸው ዋጋ ስለከፈሉ ነው። ከጀርባቸው ሆነው ስንቅ የሚያቀርቡላቸውና የመንፈስ …
Read More
በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ሕዝቡን በሀይል ለመግዛት አብይ ስልት ያለው ዜጎች አንዱ ያንዱን ሀይማኖትና ብሄር ሆነ ማንነት በጋራ አክብረው የሚኖሩበትን መሰረት ውስጥ ውስጡን ለመናድ መስራት ነው።በአደባባይ ጭምር አንዱ ሀይማኖት …
Read More
የአሜሪካ አከራካሪና አስተዛዛቢ አቋም በአጼ ሀይለስላሴ፣በደርግና በወያኔ ዘመን ከኤርትራ መገንጠል በፊትና በሁዋላ ዲፕሎማሲዋና ድጋፉዋና ማዘናጊያዋ የቀድሞ ዲፖሎማቶቿ ምስክርነት ሲፈተሽ(ልዩ ዘገባ ) ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ …
Read More
<…እነ አበበ ቢቂላ ፣ማሞ ወልዴ፣ፋጡማ ሮባ፣ደራርቱ ቱሉ፣ምሩጽ፣የዲባባ ልጆች፣እነ ሀይሌ ፣ቀነኒሳና ሌሎቹምአገራቸውን በክብር እንዳላስጠሩ ዛሬ አበረታች እጽ በመውሰድ ስማቸው የሚጠራ አትሌቶች መኖራቸው ያሳፍራል በአንድ በመንደር ልጆች የተያዘው ስልጣንን ተገን ያደረገው ባለሙያ …
Read More
የህብር ሬዲዮ የካቲት 27 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ! <በአሁኑ ወቅት በወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ ላይ ስርዓቱ በራሱ ሕገ መንግስት እንኳ የተፈቀደውን አማራ ነን ስላሉ የተፈጸመውን ግፍ …
Read More
በታምሩ ገዳ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ ምድረ አውሮፓ በተለይ ደግሞ ወደ እንግሊዝ የመሰደድ ህልማቸውን ለማሳካት በጉዞ ላይ ያሉ እና በፈረንሳይ መዲና አቅራቢያ ጢሻዎች ውስጥ እጅግ ዘግናኝ በሆነ የስነልቦና እና አካላዊ ችግሮች …
Read More
ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store …
Read More
የህብር ሬዲዮ የካቲት 20 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 120ኛ ዓመት በዓል አደረሳችሁ! <…ወያኔ እየፈጸመ ያለው ግልጽ የዘር ማጥፋት ነው። ከመጋረጃ ጀርባ ሆኖ ሲያደርግ የነበረውን ነው ዛሬ በይፋ በወታደራዊ …
Read More
To Permanent Representatives of Members and Observer States of the UN Human Rights Council Geneva, 24 February 2016 RE: Addressing restrictions on freedom of assembly and civil society in Ethiopia …
Read More