Hiber Radio: ኬኒያ ከኢትዮጵያ የመብራት ሃይል በርካሽ ለመግዛት በጥድፊያ ላይ ነኝ አለች፣በጋምቤላ ውስጥ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተፈጸመው ግድያ በገለልተኛ ወገኖች እንዲጣራ ተጠየቀ፣ ሳውዲ አረቢያ 47 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን ማሰሯን ገለጸች፣በኢትዮጵያ ወያኔ ስልጣን ላይ እስካለ በሕዝቡ መካከል የጎሳና የሀይማኖት ግጭት እንዳይከሰት አስቀድሞ የጥንቃቄ ስራ እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ፣ የታላቁ ሰማዕት አርበኛና የሐይማኖት አባት አቡነ ጴጥሮስ መታሰቢያ ሐውልት ወደ ቦታው መመለስ የሕዝቡ የተቃውሞ ውጤት መሆኑ ተገለጸ፣ የዚካ ቫይረስ ያሰጋቸው የአሜሪካ ባለሰልጣናት ወንዶች ኮንዶም አሊያም መታቀብን እንዲከተሉ አሰጠነቀቁ እና ቃለ መጠይቅ ከአቶ ኦባንግ ሜቶና ከሐጂ ነጂብ መሐመድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥር 29 ቀን 2008 ፕሮግራም <…በጋምቤላ ሰሞኑን የተከሰተው የጎሳ ግጭት ከዚህ በፊት በተለያዩ መንገዶች በሌሎችም አካባቢዎች ተከስቷል። ይሄ አይነቱ የጥላቻ እርስ በእርስ የመጋጨት ሁኔታ የመጣው ይሄ ስርዓት ከመጣ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ- ‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቧል ። የህሊና እስረኛ መሆኑን ደግሞ አስረግጦ ነግሯቸዋል። በመጻፉ፣ሀሳቡን በመግለጹ ያለ ወንጀሉ ወንጀል ተለጥፎለት እንደ ቀሩት የህሊና እስረኞች መስዋእትነት እየከፈለ ነው።ዛሬም እስክንድር ይፈታ ስንል …

Read More

Hiber radio: ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ትግሉ አገር ቤት መግባቱንና እሳቸውም ከትግሉ እንደማይርቁ ገለጹ፣ ግንባሩ የኢትዮጵያን ህልውና ከሚቀበሉ ሀይሎች ጋር እንደሚሰራ ተናግረዋል፣በጋምቤላ ክልል በተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት የበርካት ሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው ቤት ንብረት ወድሟል፣ ምዕራባዊያን ዲፕሎማቶች ዜጎቻቸው ወደ ስፍራው እንዳይጓዙ ጥብቅ ማስጠቀቂያ ማስተላለፋቸው ተገለጸ፣ በጋምቤላ የተከሰተው የጎሳ ግጭት ሳይሆን አገዛዙ የሚያካሂደው የዘር ማጥፋት ወንጀል መሆኑ ተገለጸ፣ የሱዳን ከፍተኛ ባለሰልጣናት አወዛጋቢው የኢትዮ- ሱዳን ድንበርን መጎብኘታቸው ታወቀ፣የተመድ ዋና ጸሐፊ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያንነ ሕዝባን እንዲታደጋት አዲስ አበባ ላይ ጥሪ አቀረቡ የሚሉና ቃለ መጠይቅ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለተገኙበት የዲሲ ስብሰባ፣በአገር ቤት ትኩረት ስላላገኘው አሳሳቢ የረሃብ አደጋ፣በጋምቤላ ወቅታዊ የዘር ማጥፋት እርምጃ ለይ እንዲሁም ስለ ዚካ ቫይረስ ወቅታዊ ዘገባ እና ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ጥር 22 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የአርበኞች ግንቦት ሰባት ትግል የደረሰበትን ከፍተኛ ደረጃ የሚያሳይ ታልቅ ስብሰባ ነው። ፕ/ር ብርሃኑ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደሮች ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው ትግሉ አገር ቤት …

Read More

Hiber radio:ታንዛኒያ ረሃብን የሸሹ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን “ከአገሬ ጠራርጌ አባርራልሁ” አለች ፣ግብጽ እና ሳውዲ አረቢያም ኢትዮጵያዊያኖችን ማዋከቡን ተያይዘውታል

በታምሩ ገዳ የምስራቅ አፍሪካዋ አገር ታንዛኒያ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ግዛቷ በመግባት ወደ ደ/አፍሪካ ለመሸጋገር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ያደረገቻቸውን በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ስደትኞችን ወደ አገራቸው በ ሃይል ለመመልስ መዘጋጀቷን አሳወቀች። የታንዛኒያው …

Read More

Hiber Radio: የዛሬ ጥምቀት በዓልን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በቃሊቲ እስር ቤት!

ዛሬ ዛሬ የታሰሩ ጋዜጠኞችን፣የሰብኣዊ መብት ተሟጋቾችን፣የተቃዋሚ መሪዎችን፣ንቁ አባላትን እንዲሁም በስም ዘርዝረን የማንጨርሳቸው ዜጎች ስም ባላቸው እነ ቅሊንጦ፣ቃሊቲ፣ዝዋይ፣ባዶ ስድስት፣ማዕከላዊ፣ሶስተኛ፣ጎንደር እስር ቤት፣አርባ ምንጭ ወህኒና ሌላም በምንላቸው ብቻ ሳይሆን በስም የለሽም እስር ቤቶች …

Read More

Hiber radio: ክርስቲያኖችን ከአክራሪዎች ጥቃት ሲታደግ መስዋዕት የሆነው ሙስሊም ብሔራዊ ጀግና ተባለ

በታምሩ ገዳ ሳሊህ ፋሪህ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ሲሆን በሙያው ደግሞ መምህር ነበር።ታዲያ ባለፈው ታህሳስ 2015 አኤ አ የሶማሊያው ነውጠኛው እና አክራሪ ቡደን አልሽባብ ኬኒያ ውስጥ ማንዲራ ከተባለ አካባቢ ወደ ናይሮቢ …

Read More

Hiber Radio: አወዛጋቢውን የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር በዚህ ወር እንዲያካልሉ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መመሪያ ተሰጠ፣በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል፣ ዶ/ር መረራ ጉዲና ሕዝቡ ጥያቄ ስላልተመለሰ ትግሉ ይቀጥላል ብለዋል፣የአቶ አንዳረጋቸው ጽጌ የጤንነት ሁኔታ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን አንድ ታዋቂ እንግሊዛዊ የጤና ባለሙያ አሳሰቡ፣በኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰተው ረሃብ የዓለማ አቀፉ የግብርና ተቋምን በእጅጉ አሳስቦታል፣ በቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ባልታወቀ ሁኔታ የሞተው ወጣት ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ፣አገዛዙ ሙስሊሙና ክርስቲያኑን ለማጋጨት አዲስ ዶክመንተሪ ፊልም አውጥቶ የሙስሊሙን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ከሽብር ጋር አመሳሰለ፣ አልሽባብ በኢትዮ ኬነያ ድንበር ላይ በርካታ ወታደሮችን መግደሉን እና መማረኩን ገለጸ እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ፣ ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ጥር 8 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አዲሱ የፈጠራ ፊልምን ዶክመንተሪ አልለውም ሙስሊሙና ክርስቲያኑን ለማጋጨት ብለው በከንቱ የደከሙበት ነው …የኢትዮጵያ ሙስሊምና ክርስቲያን ከሃያ አምስት ዓመቱ የወያኔ ስልጣን በፊት ለረጅም ዘመን …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊው ግለሰብ የሰው ስጋ በመብላት ወንጀል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

(በታምሩ ገዳ) አንድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት እንዳለው የታመነ ግለሰብ እራሷን ከሶማሊያ ገንጥላ ሶማሊላንድ ብላ በምትጠራው ግዛት ውስጥ “የሰው ስጋ በመብላት “ ወንጀል ተጠርጥሮ ሰሞኑን በቁጥጥር ሰር መዋሉን የአካባቢው የፖሊስ ሹም ለዜና …

Read More