Hiber Radio ፡ ስምንት ሺህ የሰራዊቱ አባላት በአንድ ዓመት ብቻ በአገዛዙ ዘረኛ አመራር ተማረው ከሰራዊቱ ከድተዋል፣በአመራሩ ላይ እርምጃ የወሰዱ ወታደሮች አሉ፣ሰራዊቱና ሕዝቡ በአንድ ላይ ሲቆሙ ጠመንጃው ወደ ዘረኛው ስርዓት መሪዎች ላይ ይዞራል፣ሳውዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊቷን አንገቷን ቀልታ መግደሏ ይፋ ሆነ፣የመን የሴት ቀሚስ ያጠለቁ አራት ኢትዮጵያውያን ወንዶችን በቁጥጥር ስር ማዋሉዋን ገለጸች፣ግብጽና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከይሮ ላይ ኢትዮጵያን ያገለለ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ፣ኢትዮጵያ በግድቡ ዙሪያ ከግብጽ የቀረበላትን ማሻሻያ ሀሳብ ውድቅ አደረገች፣ዶ/ር መረራና ኢ/ር ይልቃል በጋራ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በውጭ ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያይተው ለሕዝቡ ጥሪ አቀረቡ፣ ቃለ መጠይቅ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ፣ከአቶ ኦባንግ ሜቶ እና ሌሎችም አሉን

             የህብር ሬዲዮ ጥር 1 ቀን 2008 ፕሮግራም  <…በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ላይ በአገር ቤትና በውጭ የተደረገው የጋራ ውይይት ላይ ዶ/ር መረራ ጉዲና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በጋራ …

Read More

Hiber radio: አሜሪካ የሰው አልባ የጦር አውሮፕላኑዋን ከኢትዮጵያ ስታስወጣ ቱርክ ወታደራዊ ጓዟን ጠቅልላ ከጎረቤት ገባች፣ የኢትዮጵያ ገዢዎች እንደሚሉት አሜሪካ ወታደራዊ ቤዟን በእነሱ ጥያቄ ዘጋች?

በታምሩ ገዳ እውን ኢትዮጵያ የአሜሪካ ገዳይ አውሮፕላኖችን ከግዛቷ ተጠራርገው እንዲወጡ አደረገች? አሜሪካ ገዳይ ጥያራዎቿን ሰብሰባ ወጣች ፣ቱርክ ወታደራዊ ጓዟን ጠቅልላ ከጎረቤታችን ገባች በ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢ መንግስት ኢሕ አዲግ አና …

Read More

Hiber Radio: የነጻነት ቀን ቀርባለችና ጸንታችሁ ቁሙ! – እየሩሳሌም ተስፋው (ከቃሊቲ ማጎሪያ ቤት፣ አዲስ አበባ)

እነሆ በጨለማ ቤት ውስጥ ከታጎርን 311 ቀናት ሞሉን፡፡ ጊዜው እንዴት ይሮጣል ባካችሁ? የዛሬ አመት በዚህ ወቅት ከጓደኞቼ ጋር በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙትን ጀግኖቻችንን ለመጠየቅና እንኳን አደረሳችሁ ለማለት የገና ዋዜማን በዝዋይ …

Read More

Hiber radio: የኢትዮጵያው አገዛዝ በአወዛጋቢው በሕዳሴ ግድብ ግንባታ ዙሪያ ሕዝባዊ ተቃውሞ እንዳይቀሰቀስበት ስጋት እንዳለው የግብጽ ሚዲያዎች አጋለጡ ፣በኦሮሚያ የተለያዩ አካባቢዎች ተቃውሞው እንደገና ተጠናክሮ እየቀጠለ ነው፣በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ተሰቅሎ ተገኘ፣አገዛዙ በተቃዋሚዎች ላይ የሽብር ጥቃቱን ቀጥሏልቀጥሏል፣የንጹሃን ሞት ጨምሯል፣የእርዳታ እህልና ዘይት በባለስልጣናት ተዘርፎ እየተሸጠ ነው፣ የአሜሪካ መከላከያ ሚ/ር በኢትዮጵያ ውስጥ የሚያደርገውን የሰው አልባ አውሮፕላኖች የጸረ ሽብር ዘመቻውን ማቋረጡን አስታወቀ፣ ከኢትዮጵያ የሄዱ የደህነት አባላት የኬኒያ ድንበርን ተሻግረው የአፈና እና የጦር መሳሪያ ዝርፊያ አድርሰዋል ስትል ናይሮቢ ወቀሳዋን አሰማች እና ቃለ መጠይቅ ከዶ/ር አክሎግ ቢራራና ከሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 24 ቀን 2008 ፕሮግራም እንኳን ለአዲሱ ዓመትና ለኢትዮጵያውያን የገና ዋዜማ አደረሳችሁ! <በረሀብ ሳቢያ ችግር ውስጥ ላለው ወገናችን መድረስ አለብን። ከሕዝቡ የሚዋጣውን ገንዘብ በቀጥታ የረሃብ አደጋ ለደረሰባቸው ወገኖቻችን …

Read More

የኢራኑ ታላቁ ሃይማኖታዊ መሪ የ ገና በአልን ከክርስቲያን ሰማእት ቤተሰቦች ጋር አሳለፉ

በታምሩ ገዳ “ዛሬ አየሱስ ክርስቶስ በስጋ በምደር ላይ ቢኖር ኖሮ አልቂት፣ ሙሰኝነት እና ጥላቻ ባልነበሩ” ታላቁ አያቶላ ሰይድ ካህሚኒ በ አሰላማዊ አብዮታዊ ሪፖብሊክ ኢራን ውስጥ ከፖለቲከኞቹ ይበልጥ ወሳኝ ቦታ እና …

Read More

Hiber radio: ፕ/ር መረራ ጉዲና ኢሕ አዲግ በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ አመጽ ሊያዳፈነው እንደማይችል ገለጹ፣ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የአገዛዙ አጋዚ ወታደሮች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ገብተው የሚያደርሱባቸውን ጥቃት በመቃወም ወደ ቤተሰቦቻቸው ሄዱ፣ሴት ተማሪዎች መደፈራቸው ተገለጸ፣ ኤርትራ የየመኑን አካባቢያዊ ጦርነትን መቀላቀሏን በይፋ አሰታወቀች፣ሸንጎ የአገዛዙ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ የድንበሩን ጉዳይ ጨምሮ ያቀረቡትን የተምታታ ሪፖርት አጣጣለ ፣አገዛዙ የቅማንት ብሔር የማንነት ጥያቄን ውዝግብን ለማብረድ ልዩ ኮሚቴ አዋቅርኩ ይላል፣ የቅማንት የማንነት ጥያቄ ህወሃት ሆን ብሎ ተጨማሪ መሬት ለመውሰድ ያለመበት አጀንዳ ነው የሚሉ አሉ፣የነገረ ኢትዮጵያ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው እና ሁለት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ላይ የአገዛዙ ፍርድ ቤት 28 ቀን ፈቀደ፣ ዛሬ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ለመወያየት ወደ ካርቱም የተጓዙት የኢትዮጵያ ልዑካኖች ከሰብሰባው ቦታ አርፍደው ደረሱ እና ቃለ መጠይቅ ቃለ መጠይቅ ከአቶ አለሙ ያይኔ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር እና ከጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪ ጋር እና ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 17 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አቶ ሀይለማሪያም የሚሉት የሚታመን ቢሆን ኖሮ ድንበር ለሱዳን አይሰጥም ነበር። ይሄን ስርዓት ላለፉት ሃያ አምስት ዓመታት አይተነዋል ።የማይታመን የአገሪቱን ጥቅም አሳልፎ የሚሸት ነው። …

Read More

Hiber radio: ፕ/ት ባራክ ኦባማ የሟቹ ወገናችን ቤተሰቦችን በግንባር ተገኝተው አጽናኑ

በታምሩ ገዳ የአሜሪካው ፕሪዜዳንት ባራክ ኦባማ በቅርቡ( በታህሳስ 2, 2015 አ. ኤ. አ )በአሜሪካው የካሊፎርኒያ ግዛት በሰምበርላንዲኖ ክፍለ ከተማ ውስጥ ሁለት ባል እና ሚስት አሸባሪዎች የገና በአል ዋዜማን ለማክበር በተሰባሰቡ …

Read More

Hiber radio: ኦነግ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄ የማይመልስ ከወያኔ ጋር የሚደረግ የጓዳ ድርድር ጥያቄ እንደማይቀበል ገለጸ ፣ሕዝቡ በወያኔ ሴራ ሳይከፋፈል ለነጻነቱ በጋራ መቆሙምን እንዲቀጥል ጠየቀ፣አና ጎሜዝ የወያኔ ባለስልጣናት ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ጋርና ከግንቦት ሰባት መሪዎች ጋር እንዳስታርቃቸው ጠይቀውኝ ነበር ሲሉ ገለጹ ፣በኦሮሚያ ክልል በርካታ ንጹሃን የተገደሉበትን ጭፍጨፋ የአገዛዙ ሸሪኮችን ጭምር አስቆጣ፣ሐርማን ኮህን አገዛዙ በሰላማዊ በዜጎች ላይ እየወሰደ ያለውን የጭካኔ እርምጃ ተቃወሙ፣ሰሞኑን በጎንደር የመከላከያ ሰራዊቱ በተቃዋሚው ሕዝብ ላይ ጦርነት የገጠመው ከግብጽ ሰራዊት ጋር ተዋጉ በሚል ማታለያ መሆኑን ቁስለኛ ወታደር ገለጸ፣በመላው አገሪቱ ሕዝቡ ተቃውሞውን በተመሳሳይ ሰዓት በመጮህ እንዲገልጽ ተጠየቀ፣ የሰራዊቱ አባላት ድንበር ጠብቁ ብላችሁ ቤተሰቦቻችንን ትገላላችሁ ሉ መጠየቃቸው ተነገረ፣ ታፍነው የተወሰዱ አሉ ተባለ እና ቃለ መጠይቅ ከኦነግ ቃል አቀባይ ቃሲም አባነሻ ጋር እንዲሁም በታክሲ ሊዝ ጉዳይ ከቺጋጎ ኢትዮጵያዊው የታክሲ ኩባንያ ባለቤት ጋር እነ ሌሎችም አሉን

የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <…የሕዝቡ የጋራ ጠላት እርስ በእርሱ በጎሳ በሀይማኖት ከፋፍሎ ሊአጋድለው የሚሰራው ወያኔ እንጂ ይሄ ህዝብ ትላንትም በሰላም አብሮ ኖሯል ነገም በሰላም አብሮ ይኖራል።ወያኔ እንደፈለገው …

Read More

Hiber radio: በኢትዮጵያ ተቃውሞው በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ሄዷል፣በአገዛዙ ባለስልጣናትና መገናኛ ብዙሃን የሚሰጡ መግለጫዎች ድንጋጤያቸውን እያጋለጠ ቀጥሏል

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎችና በሰሜን ጎንደር የተቀሰቀሰውን ሕዝባዊ ተቃውሞ አገዛዙ አንዱን ሽብር ሌላውን አለመረጋጋት ማለቱን የቀጠለ ሲሆን በኦሮሞአ የሚካሄደው ተቃውሞ ሙሉ ለሙሉ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ተሸጋግሮ ሕዝቡ ከስርኣት ለውጥ ሌላ ጥአቄ …

Read More

Hiber radio: የ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ሴት ልጅ የአንግሊዟ ንግስት አባቷን እንዲያስፈቱላት ተማጸነች፣“ቤታችን አባት አልባ በመሆኑ ይህንን ደብዳቤ ለእርሶ ለመጻፍ ተገድጃለሁ”የ8 አመቷ ምናቤ አንዳርጋቸው

በታምሩ ገዳ ከ አንድ አመት ተኩል በፊት በዱባይ በኩል ወደ ኤርትራ ለትጥቅ ትግል ሲጓዙ የመን ሰነኣ ላይ ትራንዚት ሲያረጉ በ የመን የደህንነት ሰራተኞች ታፍነው ለ ወቅቱ የኢትዮጵያ ገዢዎች ተላለፈው የተሰጡት …

Read More