Hiber Radio : በኢትዮጵያ በረሃብ ሳቢያ ዜጎች እየሞቱና ከቀዬያቸው እየተሰደዱ መሆኑን ገለጹ፣የዕርዳታ እህል ለተረጂዎች እየተሰጠ አለመሆኑን አጋልጠዋል
መንግስት በርሃብ ለተጎዱት ዜጎች እርዳታ እየሰጠ እንዳልሆነ ቀያቸውን ለቀው አዲስ አበባ የገቡት የርሃቡ ሰለባዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች በርሃብ የተጠቁ ዜጎች ህይወታቸውን ለማትረፍ ወሎ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች አልፈው …
Read More
