በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸውየሚታወቁት መምህር ግርማ ታሰሩ
መምህር ግርማ ወንድሙ ከአገር ቤት አልፈው በተለያዩ የውጭ አገራት እየተዘዋወሩ መንፈሳዊ ትምህርትና የማጥመቅ ተግባር በመፈጸም በርካቶች ከጽኑ ሕመም መዳናቸውን እየመሰከሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ከውጭ ወደ አገር ከገቡ በሁዋላ በዛሬው ዕለት …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
መምህር ግርማ ወንድሙ ከአገር ቤት አልፈው በተለያዩ የውጭ አገራት እየተዘዋወሩ መንፈሳዊ ትምህርትና የማጥመቅ ተግባር በመፈጸም በርካቶች ከጽኑ ሕመም መዳናቸውን እየመሰከሩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት ከውጭ ወደ አገር ከገቡ በሁዋላ በዛሬው ዕለት …
Read More
በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ) በመንግስታቱ የጤና ድርጅት(WHO) የካንሰረ ጥናት ማእከል በሰጋ አዘውታሪዎች ላይ አሳዝኝ እና እስደንጋጭ የሆነ መግለጫ አውጥቷል። መቀመጫውን በለዮን ፈረንሳይ ያደረገው ተቋሙ ሰኞ እለት ባወጣው ቀጭን ማሰጠንቀቂያው በተለያዩ …
Read More
አስማማዉ ኃይሉ በጎንደር ክፍለ ሀገር በጎንደር ክተማ ከአባቱ ከአቶ ኃይሉ ጎንጉልና ከእናቱ ከወይዘሮ አለሚቱ ገረመው እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በኃምሌ 8 ቀን 1947 ዓ.ም ተወለደ። በጎንደር ከተማ የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ …
Read More
“ የኖቤል ተሸላሚዋ ማላላ ወደ አደባባይ እንድወጣ አድርጋኛለች” የወሲብ ተጠቂዋ አበራሽ በቀለ( ከ አውሮፓ) (በታምሩ ገዳ) ከሁለት አስር አመት በፊት ትምህርት ቀሰማ ቤተሰቧን አና ማህበረሰቧን ለመረዳት ህልም የነበራት ፣ ነገር …
Read More
ህብር ሬዲዮ ( ላስ ቬጋስ) የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) ሕጋዊው ፕሬዝዳንትና በአገዛዩ ምርጫ ቦርድ ህገ ወጥ ውሳኔ ከቢሮ የተባረሩትና በቅርቡ ከእስር በነጻ የተፈቱት አቶ ማሙሸት አማረ በውጭ ከሚገኙ የፓርቲው …
Read More
በማህበራዊ ሚዲያው በአገር ቤት ስመ ገናና እየሆኑ ከመጡት ጸሐፍት መካከል አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ተጠቃሽ ነው። ታዲያ በራሱ አወዛጋቢ መሆን ይፈልግ ወይ ደባል ተልዕኮ ይኑረው አልፎ አልፎ የአንባቢውን ትኩረት ለመሳብ የሚያመጣቸው …
Read More
በታምሩ ገዳ ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ የገንዘብ ማእከል (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞነኛ ማሰጠንቀቂያ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 14 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የሀይማኖት አባቶች ፖለቲካ ውስጥ አንገባም በሚል ሽፋን በአገር ቤት የሚደረገውን በደል፣የዘር ማጥፋት ወንጀል አለመናገር አግባብ አይደለም ። የጥቅም ጉዳይ ካልሆነ በቀር …
Read More