የዛምቢያው ፕሬዝዳንት አገሪቱን ከገባችበት አጣብቂኝ ለማውጣት የብሔራዊ የጾም እና የጸሎት ቀን አዋጅ ማወጅ ምን እንማራለን?

(በታምሩ ገዳ) የአገራቸው የመገበያያ ገንዘብ(ካዋቻ ) የመግዛት አቅሙ45% መዳከሙ ፣የመዳብ ማእድን ምርት ዋጋ ማሽቆልቆል(ዛምቢያ በአለም 10ኛዋ በአፍሪካ ደግሞ 2ኛዋ መዳብ አምራች ነች) ፣የኢነቨስትሮች መሽሽ እና የኢኮነሚያቸው ባልተጠበቀ ሁኔታ እየተንኮታኮተ መምጣት …

Read More

ከቀሩት ነጻዎቹ ዞን ዘጠኝ ጦማሪያን አራቱ 540 ቀናት ታስረው ነጻ ተባሉ

በፈጠራ የሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰው አንድ አመት ከአምስት ወር በላይ ፍርድ ቤት ሲመላለሱ የቆዩት የዞን ዘጠኝ አባላት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ተወስኗል፡፡ የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት …

Read More

የአገዛዙ የቀድሞው የአየር ሀይል አዛዥ የይስሙላው ፓርላማ የአገሪቱን ሀብት ከሚያባክን ይፍረስ ሲሉ ጠየቁ ፣የመቶ በመቶ ምርጫ ውጤት አያስጨፍርም አደገኛና የችግር ማሳያ ነው አሉ

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የአገሪቱ ከፍተኛ ስልጣን የተሰጠው ፓርላማ ህገ-መንግስታዊ ስልጣኑን ተጠቅሞ የዜጎችን ጥቅም ማስጠበቅ ካልቻለ አሁን እንዳለበት የገዥው ፓርቲ የሚሰጠውን ተልዕኮ ለመፈፀም ብቻ ለይስሙላ ከተቀመጠ የህዝቡን አደራ መሸከም ካልቻሉ የአገሪቱዋን …

Read More

ኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ዛሬም በማላዊ እስር ቤት ችግር ላይ ናቸው፣ “ይህ እስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሲኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ

በታምሩ ገዳ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል በማለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ በጎረቤት ማላዊ በኩል ለማቋረጥ የሞከሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በፖሊስ ተይዘው የተፈረደባቸውን የገንዘብ እና የእስራት ቅጣት ቢጨርሱም በአሰቃቂው የማላዊ …

Read More

በነጻ ይፈቱ ተብሎ ባልተፈቱት በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ መሻሩ ተዘገበ

የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነጻ እንዲሰናበቱ የተበየነላቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ላይ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆ በተረኛ ችሎት ይግባኙ ያስቀርባል ቢባልም ጠቅላይ ፍርድ …

Read More

በኦነግ ስም ተከሳ ዕድሜ ልክ የተፈረደባት ትምህርት እንዳትማር ተከለከለች

በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) አብዲ ባለፉት አራት …

Read More

ሳንፈራ በመሰከርን! ከዓለም ፀሐይ ወዳጆ

ሳንፈራ በመሰከርን! ጥቁር ካለበስን አናሞግስ ላፈር ካልገበርን አናወድስ ይኸው እንግዲህ ተሰበሰብን በሞት መሐላ ልናድስ ሙሾ ልናወርድ መጣንልህ ብድር ውለታ ልንመልስ ደግነትህን ልንዘምር በቃላት ቅያሜ ልንክስ ሃገሬም ገዷ አላማረም ላፈሯ ተምግተህ …

Read More

በእስር ላይ የሚገኘው የቀድሞው አንድነት የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ ሐብታሙ አያሌው ታሟል

በእስር ቤት የሚገኘው ታዋቂው ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ዛሬ በድንገተኛ ህመም ዘውዲቱ ሆስፒታል ተወስዶ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። በዛሬው ዕለት ሃብታሙ ከ እስር ቤት ወደ ዘወዲቱ ሆስፒታል የተወሰደበት ምክንያት በሁለቱም ጎኖቹ ላይ …

Read More