በሳውዲ የሚና ጀማራት አደጋ የኢትዮጵያውያን ሟቾች ቁጥር ተለይቶ አልታወቀም፣ ፣ ሰባት አገራት በአደጋው የሞቱባቸውን ዜጎች ዝርዝር ማውጣት ጀምረዋል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋን ተከትሎ ኢትዮጵያውያን በዚያ አሉ ወገኖቻቸው ሁኔታን ያሳስባቸዋል። የሀይማኖት ልዩነት …

Read More

የ5 ዓመቷ ህጻን ሶፊያ ዓለም አቀፋዊ መልዕክተኛ እና ጀግና ሆነች

(በታምሩ ገዳ) የሮማው ካቶሊክ ቤ/ክ ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ፍራንሲስ በአሜሪካ የሚያደረጉትን የ 6 ቀናት ጉብኝታቸውን ለማደረግ እሮብ እለት ከቀትር በሁዋላ ወደ ዋሽንገተን ዲሲ ጎራ ሲሉ ከተቀበሏቸው ታላላቅ መሪዎች (ፕ/ት …

Read More

በአሳዛኙ የሳውዲ አደጋ ከሟቾች ውስጥ ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ተብሏል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዬች እንኳን ለ1436 ኛዉ የኢድ አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን መልካም ምኞታችንን ገልጸን ሳንጨርስ በሳውዲ የተሰማው አሳዛኝ አደጋ አስደንጋጭ ነው። በዚህ አደጋ ከኢትዮጵያ የሄዱ የዕምነቱ ተከታዮች ጭምር …

Read More

የደህነቱ ሀላፊ ጌታቸው አሰፋ ወንድም የመቀሌ ከንቲባ ሆኑ ፣የህወሓት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌው ቡድን መሪ አባይ ወልዱ በአዲሱ ካቢኔ ተመልሰው ፕሬዝዳንት ሆኑ

የህወሓት ባለስልጣናት የስልጣን ሽኩቻ የመቀሌውን ቡድን በመምራት የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል የተባሉት አቶ አባይ ወልዱ በአዲሱ ካቢኔ ተመልሰው ክልሉ ፕሬዝዳንት ሆኑ ሲሆን የመቀሌን ከተማ በከንቲባነት ለመምራት ሙሉ በሙሉ በህወሓት ቁጥጥር ስር …

Read More

አሜሪካ ሙስሊም መሪ “አያስፈልጋትም “ ያሉ እጩ ፕሬዝዳንታዊ ተወዳዳሪ ተቃውሞ ገጠማቸው

(በታምሩ ገዳ) በመካሄድ ላይ ያለው የ አሜሪካዊያን የእጩ ፕሬዚዳንት ምረጡኝ ቅስቀሳ የተለያዩ ጉዶችን እና ግርምቶችን እያሰማን ነው። በሰሞኑ ቅስቀሳ ላይ ብቅ ያሉት ሪፐብሊካኑ እጩ ቤን ካርሰን ባለፈው እሁድ ከኢን ቢሲ …

Read More

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር ከኤርትራ -የተናገሩት ከሚጠፋ . . .

አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ባለፈው ወደ ኤርትራ ከሚያደርጉት የጉዞ መነሻ እስከ ታጋዮቹ መንደር አስቃኝተውናል። ሰሞኑን ሰፊ መነጋገሪያ ሆነው የከረሙት የህወሓቱ አዲስ <<ሙሽራ >> ሞላ አስገዶም ባለፈው ሳይከዱ አብረዋቸው ስለነበሩ ያኔም ጽፈው …

Read More

ሶሪያዊው ስደተኛና ያልተጠበቀው አጋጣሚ የፈጠረላቸው ዕድል

በታምሩ ገዳ ከወላጅ አባቱ ጋር በዘረኛዋ ጋዜጠኛ የተደበደበውታዳጊ ሰደተኛ ከ እውቁ ሮናልዶ እቅፍ ገባ በቅርቡ የሶሪያውን የእርስ በርሰ ጦርነት ከሸሹት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰደተኞች መካከል እንድ ሰደተኛ አባት በምስራቅ አውሮፓ(ሃንጋሪ ውስጥ) …

Read More

ከሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ በስተጀርባ በሄኖክ የሺጥላ

ገጣሚ ሔኖክ የሺጥላ ከሰሞኑ የህወሃት <<ሞላ>> የሚለው የክህደት አስረሽ ምቺው ዘፈን በፊት ደመቅ ብሎ በማህበራዊ ሚዲያው ጭምር የሰይፉ ፋታሁን ሰርግ ብዙ ተብሎለት ነበር። ሰይፉን በተሌኢ በምርጫ 97 ወቅት ጌቶቹን ለማገልገል …

Read More

የአፍሪካ ነገር! ሙጋቤ ከወር በፊት ያነበቡትን ወረቀት በድጋሚ ለፓርላማ አቀረቡት

ፕ/ት ኦባማ በኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተገኝተው ያደረጉት ንግግር በተሌኢ የአፍሪካ አምባገነኖች ረጅም ጊዜ ስልጣን ላይ መቆየት በተሌኢም ገንዘብ እአላቸው ማብቃት አለበት ሲሉ በይፋ ተችተዋል። በዚህ ወቅት ስልታን የሙጥኝ ያሉ …

Read More