ከኤርትራ የተመለሱ ሀገር ወዳድ ዶሮዎችን በተመለከተ በጋራ የተሰጠ መግለጫ

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው(ከአዲስ አበባ) ለበርካታ አመታት ከገበያ በመጥፋት የኢትዮጵያን ህዝብና መንግስት ለማራራቅ በሚፈልጉ የስግብግብ ነጋዴዎች ተላላኪ ፀረ ሰላም ዶሮዎች አማካኝነት ኤርትራ ውስጥ ሲደራጅ የነበረው የዶሮ ክምችት ብሔራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት …

Read More

በአዲስ አበባ ዛሬ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ፈንጂ ተገኘ በሚል የወያኔ ደህነቶችና ፖሊሶች ወከባ ሲፈጥሩ ዋሉ፣አምባሳደር ቪኪ ሐልድስተን ከዚህ ቀደም የስርኣቱ ደህነቶች ራሳቸው ፈንጂ ጠምደው ማፈንዳታቸውን መናገራቸውን ዊክሊክስ አጋልጦ ነበር

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 01 በልዩ ስሙ ቦሌ ሚካኤል ታክሲ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በሩ አካባቢ ዛሬ አርብ መስከረም 7 …

Read More

“በአሽባሪነት ተጠርጥሮ “የታሰረው ታዳጊ የፕ/ት ኦባማ ልዩ እንግዳ ሆኖ ተጋበዘ፣ “ልጄ በት/ቤት ጓደኞቹ ፊት በካቴና በመታስሩ በጣም አዝኛለሁ” ወላጅ አባት

(በታምሩ ገዳ) የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ገና ታዳጊ፣ የሙስሊም እምነት ተከታይ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በ እርሱ እድሜ ሊሰሩ አይደለም ሊታሰቡ የማይሞከሩትን የኢሌክትሮኒክስ ቁሶችን መገጣጠም የእለት ተገባራቱ ናቸው …

Read More

ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ

በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች …

Read More

ወጣቱ ባለቅኔ በዕውቀቱ ስዩም በፍቅር ስም በፖሊስ ስለተገደለችው ወጣት ጻፈ

በፍቅር ሰበብ; ሴት ስለሚገድሉ ወንዶች የሚወጡ ዜናዎችን እንሰማለን፡፡ በወጣትነታቸው የተቀጠፉ ጽጌሬዳዎች ያሳዝናሉ፡፡ ነፍስ ይማር!! በፍቅር ሰበብ መግደል በተለይ የወንዶች ችግር ይመስለኛል ፡፡ ሴቶች በወደዱት ሰው መገፋትን በእንባቸው ያጥቡታል፡፡ ለወንድ ግን …

Read More

ወጣቱዋን በአፈቀርኩ ስም ተኩሶ የገደለው የፌዴራል ፖሊስ በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርብ ተጠየቀ

በአዲስ አበባ አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባል ለቡ አካባቢ በሚገኝ መዝናኛ ቤት ውስጥ ከትላንት በስቲያ ሰኞ  ምሽት አንዲት ወጣት ተገድላለች፡፡ የጥቃቱ አድራሽ  ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ ተርፎ በሕክምና ላይ እንደሚገኝ ተዘግባል። በአገር …

Read More

የሕወሓት የሰሞኑ ሙሽራ ሞላ ማንነት ሲጋለጥ ! ሳይደፈርስ አይጠራም – ሳይጨልም አይነጋም

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ የተለመዱ ከሆኑ ክስተቶች አንዱ ከአንዱ ጎራ ወደ ሌላው ጎራ ዘለው የሚገቡ ወይ ቶሎ ኮፍያቸውን የሚቀይሩ ሰዎችን ብዙ በስም መዘርዘር ይቻላል። የሰሞኑ የህወሓት <<ሙሽራ>> ሞላ አስገዶም ከነዚህ አንዱ …

Read More

ድምጻችን ይሰማ የትግላችን መቋጫ የሙሉ መብታችን መከበር ብቻ ነው ሲል መግለጫ አወጣ ፣በእስር ላይ የቀሩትም ሆነ የተፈቱት ጀግኖቻችን ናቸው አለ

የሙስሊሙ ሰላማዊ ትግል የማህበራዊ ሚዲያው ልሳን ድምጻችን ይሰማ ዘሬ የተፈቱት የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች መካከል እና አንድ አብሯቸው የታሰረው ጋዜጠኛ መፈታትን አስመልክቶ ወቅታዊ መግለቻ ያወታ ሲሆን በዚህ መግለጫ የሙስሊሙ ሰላማዊ …

Read More

ሞላ አስገዶም አዲስ አበባ መግለጫ ሲሰጡ የተጻፈላቸውን ደጋግመው ሲያነቡና ሲደናገሩ ተስተዋሉ ፣የአገዛዙ የማጥላላት ቅስቀሳ ኤርትራ ለሚገኙት የነጻነት ተዋጊዎች ያልተጠበቀ የሕዝብ ግንኙነት ስራ ማስገኘቱ ተገለጸ

ከኤርትራ ከድተው በሱዳን በኩል አዲስ አበባ የገቡትና የቀድሞው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ትህዴን) ሊቀመንበር ታጋይ ሞላ አስገዶም ዛሬ በአዲስ አበባ የህወሓት-ኢህአዴግ አገዛዝ ደህንነት ያዘጋጀላቸውን ጋዜጣዊ መግለቻ በሰጡበት ወቅት ተረጋግተው ሳይሆን የሚናገሩት …

Read More

አርበኞች ግንቦት 7 የሞላን መክዳት አስመልክቶ የህወሓት ኢህአዴግን አገዛዝ መግለጫ አጣጣለ

አርበኞች ግንቦት 7 ከኤርትራ ከድቶ ህወሃት-ኢህአዴግ አገዛዝ በሱዳን አድርጎ እጁን የሰጠው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ መሪ የነበረው ሞላ አስገዶምን አስመልክቶ ድርጅቱ ያወታበትን መግለጫ ደግፎ በአገዛዙ በኩል የሚሰጠውን የሀሰት መግለቻ መሰረተ …

Read More