ለህወሓት የስልጣን ሽኩቻ በመቀሌው ቡድን ላይ የተመዘዘ የሙስና ካርድ የሌሎችም ይነሳ ሲባል ጠፋ

የአረናው የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ የህወሃት ባለስልታናት የስልጣን ሽኩቻ ድርጅቱን ባቻ ሳይሆን በበላይነት የሚቆጣጠረውን ኢህአዴግንም ማዳከሙ አይቀርም ሲል አስቀድሞ ለህብር ሬዲዮ ቃለ መጠይቅ ሰጥቶ አቅርበነዋል። በጉባኤው የተነሱ አንዳንድ ጉዳዮችን …

Read More

የመኢአድ ሕጋዊው ፕ/ት አቶ ማሙሸት አማረ እንገድልሃለን ብለዋል እስኪገሉኝ ትግሉን እቀጥላለሁ አሉ ፣ዛሬም በደህንነቶች ክትትል ውስጥ ናቸው

አቶ ማሙሸት አማረ ፍርድ ቤት በነጻ ከለቀቃቸው ያለ አንዳች ምክንያት ለአምስት ተጨማሪ ቀናት ታስረው ትላንት ቢፈቱም ዛሬም ባሉበት ቤት አካባቢ በፍርድ ቤት በሀሰት የቆሙባቸውን ጨምሮ ሌሎች የደህነት አባላት ክትትል እያደረጉ …

Read More

የመሐል ሀገር ሰው መልዕክት ለትግራይ ሰው!

ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ከቅሊንጦ እስር ቤት ለነገረ ኢትዮጵያ በአማርኛና በትግርኛ የላከው ማስታወሻ ነው። ባለፈው ሳምንት በሌላ ማስታወሻው የኦሮሞ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊነቱ ለመገንጠል የሚደረገውን ያልተሳካ ጥረት ጠቅሶ የሚያዋጣው ተባብረን ጭቆናን መታገል ነው …

Read More

ኤፍሬም ማዴቦ ከኤርትራ በረሐ ጻፉ-ቃል የዕምነት ዕዳ ነው ከዊሃ እስከ ኦምሃጀር – አንድ ሰሞን ከአርበኞች ጋር

ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። አዎ! ማተቡን ላጠበቀና በአምላኩ ለሚታመን በእርግጥ ቃል የዕምነት ዕዳ ነዉ። ሰዉ ነኝና እንደ ፈጣሪ ቃሌ ሁሉ እዉነት ነዉ ብዬ አለተፈጥሮዬ አላብጥም። ግን ሰዉ ብሆንም ፈጣሪዬን የምፈራ …

Read More

ይፈቱ ተብሎ ያልተፈቱት የፖለቲካ እስረኞች ቁጥር እጨመረ ነው

በፖለቲካ ውሳኔ በፈጠራ የሽብር ወንጀል፣ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር በማበር በሀሰት የተከሰሱት እና በፍርድ ቤት ውሳኔ ነጻ የተባሉት እነ ሀብታሙ አያሌው ዛሬም ድረስ ያልተፈቱ ሲሆን በዛሬው እለት ሕጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት …

Read More

<< ጠላታችንን ጭቆና ማሸነፍ የምንችለው በመተባበር እንጂ በመለያየት አይደለም!>>ጦማሪ በፍቃዱ ሀይሉ ከእስር ቤት የጻፈው ደብዳቤ!

ማስታወሻ፡- ቀጥሎ የምታነቡትን ጽሑፍ በፍቃዱ ኃይሉ በአማርኛና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ለአንባቢያን እንዲደርስለት ለነገረ ኢትዮጵያ የላከው ነው፡፡ አማርኛውን እነሆ!(ሊነበብ የሚገባው) በፍቃዱ ኃይሉ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ አውሮፓውያን አፍሪካን …

Read More

አርበኞች ግንቦት 7 – መልዕክት በድሆች ድህነት ለመክበር በመሯሯጥ ላይ ላሉ የዲያስፓራ ማኅበረሰብ አባላት !

የግንባሩ መግለጫ ኦገስት 27, 2015 የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክብር የሚዋረድበት …

Read More

ሕጋዊው የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ ሊፈረድባቸው ነው ፣ ምስክርነቱ የሀሰትና የተጠና ነው ሲሉ ጠበቃው ተቃወሙ

አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት ለተደረገውና ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ …

Read More

በአሜሪካ ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

ታምሩ ገዳ- ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ )የአሜሪካው ኤቤሲ ቴሊቭዥን እህት ኩባንያ ለሆነው የቨርጂኒያው WDBJ7 ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የሆነችው የ 24 አመቷ አሊሰን ፓርከር ወደሌላ ድርጅት ለመዛወር እድል በማግኝቷ ከ WDBJ7 ጋር …

Read More