የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ በአዲስ አበባው ቡድን እየተመራ ነው፣ እነ ብአዴንም ሊቀመንበራቸውን መረጡ
በስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ ያለው ሕወሓት ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ እአካሄደ ያለውን ጉባዔ ተከትሎ አልተጠበቁ ክስተቶች መታየት ጀምረዋል። የአዲስ አበባና የመቀሌ ቡድን በሚል ከሁለት የተቧደኑትና በአንድ በኩል በወቅቱ የትግራይ …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ ያለው ሕወሓት ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ እአካሄደ ያለውን ጉባዔ ተከትሎ አልተጠበቁ ክስተቶች መታየት ጀምረዋል። የአዲስ አበባና የመቀሌ ቡድን በሚል ከሁለት የተቧደኑትና በአንድ በኩል በወቅቱ የትግራይ …
Read More
የሕወሃት መሪዎች የመቀሌና የአዲስ አበባ በሚል ተባድነው የስልጣን ሽኩቻ ላይ የቆዩ ሲሆን ሲጠበቅ የነበረው የሕወሃት ጉባዔ የዚሁ ማሳረጊአ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን እንደተጠበቀውም ጉባዔውን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች ሽኩቻ ይፋ …
Read More
ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 14 …
Read More
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 17 ቀን 2007 ፕሮግራም <…ሰማያዊ ፓርቲ የሁለት ቀን ጉባዔውን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል።የተለያየ ሀሳብ አስተናግዷል። ልዩነት መከፋፈል የሚባለው ሀሰት ነው ። ነገር ግን …> አቶ ወረታው ዋሴ የሰማያዊ …
Read More
(የሞረሽ መግለጫ) (የሞረሽ መግለጫ) በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በግንቦት ፰ እና ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በወንበራ ወረዳ፣ በተለይም በመልካን ቀበሌ እንዲሁም ሰኔ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በዚሁ …
Read More
የቀድሞው የአንድነት ከፍተኛ አመራር በሆነው በዳንኤል ተፈራ ሰሞኑን ተፅፎ ለገበያ የቀረበው ‹‹ሀገር የተቀማ ትውልድ›› የተሰኘው ወጥ የሆነ የፖለቲካ መፅሐፍ እየተነበበ መሆኑን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደምንጮቻችን ገለፃ ወጣቱ ደራሲ፣ አርታኢና ፖለቲከኛ ዳንኤል …
Read More
የአርበኞች ግንቦት 7 ትላንት ማምሻውን ረቡዕ ኦገስት 19 /2015 በላስ ቬጋስ ከተማ ባካሄደው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ጨረታን ጨምሮ ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ብር ዌኢም ከ65 ሺህ ዶላር በማይ ገቢ ተሰበሰበ።ሕዝቡ ግንባሩ …
Read More
ዛሬ ሐሙስ ነሃሴ 14/2007 ዓ.ም የልደታ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት በዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የተከሰሱትን 2ኛ ተከሳሽ ሀምታሙ አያሌው፣ 3ኛ ተከሳሽ ዳኤል ሽበሽ፣ 4ኛ ተከሳሽ አብርሃ ደስታና 5ኛ ተከሳሽ …
Read More
የአርበኞች ግንቦት 7 ሀገር የማዳን ጥሪ በሚል መሪ ቃል የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ዛሬ ከቀኑ 5 ፒ.ኤም ጀምሮ በላስ ቬጋስ በጎልድ ኮስት ሆቴልና ካዚኖ ይካሄዳል ።የግንባሩን መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ …
Read More