Hiber radio፡ የሕወሃት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ ወደ ሀይል ግጭት ሊያመራ ነው መባሉ ፣ መድረክ አገዛዙ በግብዣ ጋጋታ የህዝብ ንብረት ማባከን አቁሞ በድርቅ ለተጎዱት እንዲደርስ ጠየቀ ፣የአሜሪካና የአውሮፓ የህዝብ እንደራሴዎች አቶ አንዳርጋቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቁ፣ ጀርመናዊው የፓርላማ አባል ሁለት ሐበሻ ስደተኞችን ስላስጠጉ የግድያ ዛቻ ደረሰባቸው፣ በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ በልዩ የሆድ በሽታ መጠቃታቸው፣ ቃለ መጠይቅ ኦባማን በጉብኝታቸው ልትገል በሚል የፈጠራ ክስ ከተከሰሰው ጋዜጠኛ ሀብታሙ ምናለ ፣ከአረና የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ አምዶም ገ/ስላሴ ጋር ቃለ መጠይቅ እና ሎሎችም
የህብር ሬዲዮ ነሐሴ 3 ቀን 2007 ፕሮግራም <…መድረክ በዚህ አስቸኳይ ልዩ ጉባዔው በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል ።የገዢው ፓርቲ መጠቀሚያ ምርጫ ቦርድ ፈርሶ ገለልተኛ ቦርድ እንዲቋቋም፣ ሁሉንም የሰላማዊ …
Read More
