የናትናኤል ፈለቀ ማስታወሻ – ጥቂት ስለ ማዕከላዊ (ከቂሊንጦ እስር ቤት) ናትናኤል ፈለቀ (ከቂሊንጦ እስር ቤት)

ናትናኤል ፈለቀ ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ ዓላማዬ ማዕከላዊ ያሉ ሥራቸውን አክብረው የኢትዮጵያውያንን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ የሚሰሩ ጥቂት ፖሊሶችን (ምናልባትም በአንድ እጅ ጣቶች ተቆጥረው የሚያልቁ መርማሪዎችን) ለማበረታታት አይደለም፡፡ ይህን ዓላማ በሌላ ጽሁፍ …

Read More

ከ40 በላይ የሚሆኑ የአየር ኃይል አባላት ስርዓቱን ከድተው አርበኞች ግንቦት 7ን መቀላቀላቸው ተገለጸ

  አርበኞች ግንቦት 7 እንደገለጸው በህወሓት አገዛዝ ስር የሚገኘው አየር ኃይል ከዚህቀደም የተንሰራፋው ዘረኝነት፣ ገደብ የሌለው ዘረፋ እና አስተዳደራዊ ግፍና በደል ያንገሸገሻቸው በርካታ አባላቱ ተዋጊ ጀቶችን እና ተዋጊ ሄሊኮፕተሮችን እየያዙ …

Read More

በአዲስ አበባ አነስተኛ ነጋዴዎች በከፍተኛ የግብር ጫና እየተማረሩ ነው ፣ጫና የሚፈጥሩ ባለስልጣናት የሹመት እድገት አግኝተዋል

• የየካ ክፍለ ከተማ ነጋዴዎች በግብር እየተማረሩ ነው በየካ ክፍለ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ነጋዴዎች በ2006 ዓ.ም ይከፍሉት ከነበረው በ10ና 10 በመቶ ግብር ጭማሬ በ2007 ዓ.ም እንዲከፍሉ መገደዳቸውን ገልጸዋል፡፡ ነጋዴዎቹ ያማረሩ …

Read More

Hiber Radio የፕ/ት ኦባማ የኢትዮጵያውን አገዛዝ ምርጫ መቀበል ተቃውሞ አስነሳ ፣የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኦባማ በሚገኙበት የቤተ መንግስቱ የራት ግብዣ አልገኝም አሉ

‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው›› የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያ መንግስት ዛሬ ሀምሌ 20/2007 ዓ.ም ምሽት 1፡00 ሰዓት ላይ …

Read More

Hiber Radio : ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና በፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኤርትራ ጉዞ ላይ ለህብር ሬዲዮ የሰጠው ማብራሪያ

  ህብር ሬዲዮን በቀላሉ ለማዳመጥ የሚያስችለው ህብር ሬዲዮ አፕ ተዘጋጅቶ ለአድማጮቹ ተሰራጨ። በዚህ ህብር ሬዲዮ አፕሊኬሽን መሰረት በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በኢንተርኔት አማካኝነት በቀላሉ ማዳመጥ የሚያስችል ሲሆን ከአድማጮች ጋርም በቀላሉ …

Read More

ጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ ምስጋና አቀረበች ፣ ሕዝቡና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከቀሩት የህሊና እስረኞች ጎን መቆሙን እንዲቀጥል ጠየቀች

በእስር ቆይታዬ ወቅት ከጎኔ ለነበራችሁ ሁሉ ርዕዮት አለሙ የፕሬስ ነፃነትን በማፈንና የሰብአዊ መብትን በመርገጥ የሚታወቀው የኢህአዴግ መንግስት የፈፀመብኝን እስር በመቃወምና በማውገዝ እንዲሁም ያለቅድመ ሁኔታ እፈታ ዘንድ በመጠየቅ ከጎኔ ለነበራችሁ በሙሉ …

Read More