Hiber Radio ሰበር ዜና የተፈቱት ጦማያን ቁጥር አምስት ደረሰ ፣በቀሩት ላይ የክስ ሒደቱ ይቀጥላል ፣ የቀሩት የፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ፣ጋዜጠኛ አስማማው ሃይለጊዮርጊስ፣ ጦማሪ ዘላለም ክብረት፣ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ዛሬ ማምሳውን በፍትሕ ሚኒስቴር ውሳኔ መፈታታቸው የታወቀ ሲሆን ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ።የቀሩት በእስርና በስደት …

Read More

Hiber Radio ከጦማሪያኑ ሶስቱ ተፈቱ ፣ የቀሩትን ጨምሮ የሌሎች ፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም

ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ አስማማው ሃይለጊዮርጊስና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በአንድ መዝገብ ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀጠሮዋቸው ሳይደርስ ፋይላቸው ተዘግቶ ከእስር ቤት ወጥተው ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ። ጋዜጠኛ …

Read More

Hiber Radio ከጦማሪያኑ ሶስቱ ተፈቱ ፣ የቀሩትን ጨምሮ የሌሎች ፖለቲካ እስረኞች መጨረሻ አልታወቀም

  ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ አስማማው ሃይለጊዮርጊስና ጦማሪ ዘላለም ክብረት በአንድ መዝገብ ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ፍርድ ቤት ቀጠሮዋቸው ሳይደርስ ፋይላቸው ተዘግቶ ከእስር ቤት ወጥተው ከቤተሰብ መቀላቀላቸው ከአዲስ አበባ የወጡ መረጃዎች ገለጹ። …

Read More

በሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ በፍርድ ቤት የተሰጠውን የፖለቲካ ውሳኔ በመቃወም ጫና የመፍጠር እንቅስቃሴ ሊደረግ ነው

የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊዎች ላይ ትላንት የሰጠውን የጥፋተኝነት ውሳኔ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን የሌላ እምነት ተከታዮችም በወገኖቻቸው ላይ የተላለፈውንየጥፋተኝነት ውሳኔ በማህበራዊ ሚዲአና በልዩ ልዩ መገናኛዎች እንደማይቀበሉትና የፖለቲካ ውሳኔ መሆኑን እገለጹ ይገኛሉ። …

Read More

Hiber Radio እነ ዘመነ በእስር ቤት የተፈጸመባቸውን ድብደባ ፍርድ ቤት እንዳይናገሩ ተከላከለ ፣<<ጺሜን በእሳት አቃጥለውኛል!>> ተከሳሽ <<ዝም በል ችሎት እየደፈርክ ነው!>> ፍርድ ቤት

(ህብር ሬዲዮ-ላስ ቬጋስ) የመኢአድ ም/ፕሬዝዳንት አቶ ዘመነ ምህረትን ጨምሮ ዛሬ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት ዐቃቤ ሕግ በሽብር የከሰሳቸው የተቃዋሚ አባላት የሆኑትተከሳሾች በእስር ቤት የደረሰባቸውን ስቃይ እንዲናገሩ …

Read More