Hiber Radio:የወላይታ ውጥረት እና የጸጥታ ሀይሉ እርምጃ፣የእነ ጃዋር ዳኛ ይቀየር ማለት ፣የአቶ ልደቱ ሽጉጦች፣የኮሪያ ዘማች ፣ኢትዮጵያዊው ነጋዴ ደ/አፍሪካ ውስጥ በሲጋር ምክንያት ተገደለ እና ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ ሐምሌ 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች እና በፖልቲከኞቹ በኩል እየቀረቡ ያሉት የድጋፍ አማራጮች ምንድን ናቸው? (ወቅታዊ ውይይት ያድምጡት) የአቶ ሽመልስ አዱኛ ንግግር እና ፖለቲካዊ አንደምታው …

Read More