News
Hiber Radio: የልጆች በሽታ ከኮሮና ጋር የሚገናኝ እና የራሱ ምልክቶች እንዳለው መገለጹ፣ሕወሃት በትግራይ ወጣት መግደሉና ተቃውሞ፣የጁቡቲ ፓይለት ከኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት ያስነሳው ቁጣ፣የግብጽ እና ኢትዮጵያ ፍጥጫ፣የፕ/ር መረራ ማስጠንቀቂያ፣በእስራኤል ፖሊስ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን መግደሉ የተሳሳተ ነው መባሉ ፣ኮሮና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 09/10 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ሆነ መደበና ታክስ ተመላሽ ለአንዳንዶች ለምን ዘገየ ? ከአትላንታ …
Read More
Hiber Radio:ሕገ መንግስቱ የተወሰኑ ቡድኖች ጥቅም ማስከበሪያ ዜጎችን ያገለለ በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ ተሽሮ እንዲጻፍ ተጠየቀ
የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት << የትግላችን ግብ ሕዝቡን የሥልጣን ባለቤት ማድረግ ነው! ሕገ-መንግሥቱን ከሚሻሻል እንደገና መጻፍ ተቀባይነቱን አሳድጎ ሥራውን ያቀለዋል !>> በሚል ርዕስ ባወታው መግለጫ <<ዓለም አቀፉ የሣናባ ቆልፍ …
Read More

