Hiber Radio: በአሜሪካ ዋሽንግተን በኮሮና ሳቢያ ኢትዮጵያውያን ሆስፒታል ገብተዋል፣ ፕ/ት ትራምፕ ተራርቆ ወደ ሥራ ያሉትን እቅድ ለአፕሪል መጨረሻ አራዘሙት፣ ኬንያ ከኢትዮጵያ በሚያዋስናት ድንበር ላይ ሰራዊት ላከች፣ ምሽጎችንም ቆፈረች፣የኢትዮጵያ እና ግብጽ ጉዳይ ተቃውሞ ገጠመው፣ ክቡር ገና ጥሪ አቀረቡ ፣ ቃሚዎች መቅሰፍት ያገኛቸዋል መባሉ፣ የኮሎራዶን ጎዳናዎች መታጠን፣ በካናዳ ጤፍ መጥፋት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 20/21 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ መንግስት የፈቀደው ስቲሙልስ ቼክ ከሁበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች በተጨማሪ በካሽ የሚሰሩትን ይመለከታል? ሰፋ ያለ ማብራሪ ከአትላንታ ቲኬ …
Read More
