News
Hiber Radio:ባልደራስ በመጪው ምርጫ እስርና ሞትን ጨምሮ ፈተና ሊገጥመኝ ይችላል አለ፣ የምርጫ ቅስቀሳው ዘር እና ጥላቻን ማእከል እንዳያደርግ አለማቀፋዊ ጥሪ ቀረበ፣ መምህር ግርማ ወንድሙ በአሜሪካ ፣የሲዳማ ተቃዋሚዎች ማስጠንቀቂያ ፣ የመኢአድ ፕ/ት ጥሪ፣ የእስራኤል መንግስት ቤ/እስራኤሎችን ለመውሰድ “ቆርጫለሁ” አለ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 1/2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ያለው የጸጥታ ችግር እና መጪው ምርጫ የደቀነው ስጋትን አስመልክቶ ከኮ/ል ደረሰ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ክፍል አንድን ያድምጡት) የደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች …
Read More
Hiber Radio:ዜጎችን መታደግ ያልቻለው መንግሥት ከስልጣን እንዲወርድ ተጠየቀ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሻፈረኝ ማለት፣የአባይ ድርድር፣ እስራኤል እና ፍልስጤም በቤተ እስራኤሎች ጉዳይ ተወዛገቡ፣ የአሜሪካ በኤርትራዊያኖች ላይ የጣለችው እገዳ ቁጣ ፈጠረ፣ የጃዋር ዜግነት በህግ እስካልተረጋገጠ በፖለቲካ መሳተፍ አይችልም ተባለ፣ የካናዳ ውስጥ ከተሐድሶ ጋር በተገናኘ የተባረሩ ምእመኖች እገዳው ተነሳላቸው፣ የወላይታ ተወላጆች በስማችን የወጣው መግለጫ አይወክለንም አሉ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥር 24/25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም በአባይ ድርድር ላይ ከፕ/ር ሚንጋ ነጋሽ ጋር ያደረነው ቆይታ(ውይይቱን ያድምጡት) አወዛጋቢው የጃዋር ዜግነትን አስመልክቶ ከህግ ባላሙያ ጋር የተደረገ ውይይት የመኖሪያ ቤት ነገር፟- …
Read More
Hiber Radio:የታገቱት ተማሪዎችን ድርጊት ለማውገዝ የተጠራውን ሰልፍ አብን ደገፈ ,በደቡብ በመንግሥት የጸጥታ ሀይሎች 12 አርሶ አደሮች ተራሸኑ አስከሬናቸው እንዳይቀበር ተከልክሉዋል፣ ዶ/ር አብይ ወደ አምባገነንት ሊቀየሩ ነው” የኤርትራ ተቃዋሚዎች፣ ደምቢዶሎ ላይ የታፈኑት ወጣት ተማሪዎች ይፈቱ ዘንድ ለፕ/ት ትራምፕ ባለቤት የተማጽኖ ጥሪ ቀረበላቸው ፣መንግስት በታገደው የሼክ አላሙዲን የወርቅ ማምረቻ ዙሪያ ጥናት እያካሄደ ነው፣ እውቁ አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቢ ብራይት ሞት የፈጠረው ድንጋጤ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 17/18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥልጣን ላይ ሲወጡ ለኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ ይዘው መጥተዋል ያሉ አንድ ታዋቂ አባት ዛሬ ኢትዮጵያ እንደዚህም ጊዜ በሳቸው አመራር ችግር ውስጥ …
Read More
Hiber Radio: የጥምቀት በዓልን አስታኮ በሐረር እና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጸመው ጥቃት፣ በኢትዮጵያ ለሚፈጸመው የመብት ጥሰት ዋናው ተጠያቂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ናቸው ተባለ ፣ የከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችን ሹመት ጥያቄን አስነስቷል፣ ደምቢዶሎ ላይ ታፍነው ደብዛቸው የጠፋው ተማሪዎች ጉዳይ፣ የባልደራሱ ተቀባይነት መጨመር፣ የግብጹ ፕ/ት በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከዓለም ባንክ ሾማምንቶች ጋር መከሩ፣ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ አ/አ ውስጥ በስሙ መንገድ ተሰየመለት ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ጥር 10/11 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታይ አድማጮቻችን እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ የዜጎች መብት እስከመቼ ይታፈናል? እየተስፋፋ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እና ሙስናን አይቶ እንዳላዩ ማለፍ …
Read More
Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር የተደረገው ክልከላ በምርጫ እናሸንፋለን ለሚሉ ተቃዋሚዎች ሁሉ እንደማይቀር ገለጸ ፣ የኢትዮጵያ ቦይንግ አውሮፕላን ከአምበጣ መንጋ ጥቃት ለጥቂት ተረፈ ፣ አብይ አህመድ ለፕ/ት ትራምፕ ምላሽ ሰጡ፣ መንግሥት ተደራደሬ አስለቅቄያለሁ ያላቸውን ተማሪዎች ባለማምጣቱ ወላጆችን ጭምር እያሰፈራራ ነው ፣ጠ/ሚ/ር አብይ በህዳሴው ግድብ ጉዳይ የደ/አፍሪካ ጣልቃ ገብነትን ጠየቁ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ወጣት ተመራማሪ ሮቦት ልትሰራ ነው ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥር 3/4 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ መጪው ምርጫን ይበላሻል ብሎ አለማፈግፈግ እስከመጨረሻው መታገል ያስፈልጋል ያሉበትን መከራከሪያና ሌሎችንም ወቅታዊ ጉዳዮች አወያይተናቸዋል? (ያድምጡት) የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሟችን …
Read More
