RADIO PROGRAMS
Hiber Radio: የአዲስ አበባው የተቃውሞ ሰልፍ መታፈን እና መንገድ መዘጋት ጠ/ሚ/ር አብይን ያስጠይቃል ተባለ፣ ግብጽ ኢትዮጵያን አልወጋም ማለቷ ፣ የአፋሩ ጥቃት ብዙ ሕይወት ቀጠፈ፣ የኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናትን የማቀጠሉ ዘምቻ የውጪ ኃይሎች እጅ እንዳለበት ተገለጸ፣ አዲስ አበባን በታጣቂ ማሸበር አልቆመም፣የተመድ አቅም መዳከም የኢ/ሰላም አስከባሪዎችን ደሞዝ ሊያሳጣ ነው መባሉ ፣የሕሊና እስረኞች ጥሪ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ጥቅምት 2 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የታፈነው ሕዝብ ጩኽት መንግስት አላየሁም አልሰማሁም ይላል የመብት ተሟጋቹ ጋር የተደረገ ወቅታዊ ውይይት(ያድምጡት) የትግራይ ተቃዋሚዎች መብዛት እና የሕዝቡ ለተቃውሞ አለመነሳት የማን ጥፋት …
Read More
Hiber Radio:የአዲስ አበባ ህልውና ጃዋርን ከመውደድ ጋር መያያዙ ፣የእሬቻው በዓል ለፖለቲካዊ ጡንቻ ማሳያ መዋሉ የቀሰቀሰው ቁጣ ፣ ኢትዮጵያ ከግብጽ የቀረበላትን ሃሳብን ውድቅ ተከትሎ ውጥረቱ፣በአማራ ልዩ ሀይል ላይ ለደረሰው ጥቃት ሚና ያላቸው ለሕግ እንዲቀርቡ ተጠየቀያላቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደ/አፍሪካ ብድር ሊሰጥ ነው፣ ለትግራይ ተቃዋሚዎች ጥሪ ቀረበ፣ የማራቶኑ ድል፣ በአዋሳ የወጣቶች እስር እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 25 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የቀድሞ አዴሃን የውጭ ግንኙነት ሀላፊ ጋር በወቅታዊ የአገራችን ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል(ያድምጡት) የዋግሕምራ ቤተክርስቲያን ያሉባቸውን ችግሮች አስመልክቶ ያደረነው ቃለ መጠይቅ በኢትዮጵያ አንድነት የማይደራደሩት …
Read More
Hiber Radio: በጭልጋ ሕወሃት በቅማንት ኮሚቴ ስም የከፈተውን ጥቃት የተቃወሙ ወጣቶች በአስለቃሽ ጭስ ተበተኑ፣በቢሸፍቱ መስቀል በተጸዕኖ አለመከበሩ ተቃውሞ አስከተለ፣ በእስራኤል የመጀመሪያዊቷ ጥቁር ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶ/ር የሚደርስባትን ጭቆና አጋለጠች፣ የቀድሞው የግብጽ ፕ/ት ሆስኒ ሙባረክ የህዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስቆም ልዩ ኮሚቴ አዋቅረው ነበር፣ መንግሥት አገር እንዲያረጋጋ እንጂ የህዝብ ሀብት የመሸጥ ስልጣን የለውም ተባለ፣ አዲሱ የሱዳን ጠ/ሚ/ር ለኢትዮጵያ ያላቸውን አክብሮት ገለጹ፣ የአትሌት ቀነኒሳ የበርሊን ማራቶን ታሪካዊ ድል መነጋገሪያ ሆኗል ፣የአርቲስቶች የፕሮግራም አፈና መቀጠሉ፣ የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ በርኒ ሳንደርስ በቬጋስ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ ፣ከመፈንቅለ መንግሥት ጋር በተያያዘ የታሰሩ እና ሌሎችም ዜናዎች
የሕብር ሬዲዮ መስከረም 18 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም አየር መንገድን ጨምሮ ዋና ዋና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሽያጭ አገሪቱን አይጠቅምም እየተባለ ሩጫው ለምንድነው? የወቅቱ የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ጋር ያደረገነው ውይይት (ያድምጡት) …
Read More

