RADIO PROGRAMS
Hiber Radio: ጠ/ሚ/ር አብይ አሕመድ ለግንቦት 7 ቁልፍ መረጃዎችን ያቀብሉ እንደነበር አንድ የግንባሩ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር ይፋ አደረጉ፣ ሱዳን ሊሻገር የነበረው የጦር መሳሪያና ትጥቅ ለሕወሓት የድብቅ ወታዳራዊ ስልጠና ይሆን የሚል ጥርጣሬ አለ፣ ሕገ መንግስቱ አይሻሻል ማለት ሕጉን አለመቀበል ነው ሲሉ የቀድሞ የኦሮሞ የህግ ባለሙያዎች ፕሬዝዳንት ገለጹ፣ ኡጋንዳ በአባይ ወንዝ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ምስጋና ተቸራት ፣ ሳውዲ አረቢያ ኢትዬጵያን ስደተኞችን በማጎሳቆሏ ለትችት ተዳረጋች፣ የአዲስ አበባ ታክሲዎች ምሬት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 12 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ከመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የኔቫዳ ምክር ቤት አባል አሌክሳንደር አሰፋ ጋር ያደረግነው ውይይት(ያድምጡት) የቀድሞ የኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ስለ ወቅታዊው የአገራችን ሁኔታ …
Read More
Hiber Radio:ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ነች ሲል ዓለም አቀፍ ተቋም አስጠነቀቀ፣ ዶ/ር አብይ እና ሕወሓት እጅና ጓንት ሆነው እየሰሩ ነው ተባለ፣ ኦብነግ የመገንጠል አቋሙን እንዳልቀየረ አስታወቀ ፣ የሀይማኖት አባቶች የቤተ ክርስቲያን ውድመት እንዲቆም አስጠነቀቁ ፣ ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም ለከሃዲዎች እና ለሰላዮች ትእግስት የሌላቸው መሪ ተባሉ፣ አዲስ አበባ አጣብቂን ውስጥ መውደቁዋ ተገለጸ ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ነሐሴ 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በትግራይ አዲስ የለውጥ ተስፋ አለ ወይስ ወሬ ነው? ጠቅላይ ሚኒስትሩ እውን ከሕወሓተ የተለየ አጀንዳ ነው የሚያራምዱት? የኤርትራስ ወታደራዊ ዝግጅት ለማን ነው ? …
Read More

