RADIO PROGRAMS
Hiber Radio:የጃዋር ማስፈራሪያን ተከትሎ የአዲስ አበባ የውሃ ፕሮጀክት መታገዱ ጥያቄ ማስነሳቱ፣ ለሰላማዊ ሰልፍ ፍቃድ የጠየቁ ዶክተር መታሰር፣ በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአዲስ አበባን ባለ አደራን በዲፕሎማሲ ጭምር እንደሚደግፉ ገለጹ፣ በሎሳንጀለስ ከተማ የሚገኙ ምዕመናን ለጌዶ ተፈናቃዬች የገንዘብ ልገሳ አደረጉ ፣ የአዲሱ አረጋ የቡርቃን ዝምታ መጽሐፍ የአማራና የኦሮሞ ሕዝብን ለማጋጭት በጀት ተመድቦ ከተሰሩት ስራዎች አንዱ መሆኑን መግለጻቸው ድጋፍና ተቃውሞ አስከተለ ፣የኤርሚያስ አመልጋ ከእስር ቤት መጽሐፍ መጻፍ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የማህበራዊ አክቲቪስቱ የጥላቻ ንግግር አስመልክቶ ስጋቱን እና የኦሮሞ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስልጣን እነ ዶ/ር አብይን አስተዳደር ሊያነሱ መሆኑን ጨምሮ የተለያያዩ ጉዳዮችን አንስተን ተወያይተናል …
Read More
Hiber Radio:የኢህዴግ ምክር ቤት ስብሰባ ፍጥጫ እንደማያጣው ተገለጸ፣ ሕወሓት የሀይል ሚዛን የበላይነት ለማግኝት ይንቀሳቀሳል መባሉ፣ የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ቃጠሎ ለማጥፋት የእስራኤል መንግስት ፈጣን ምላሽ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ባለ አደራ ላይ የተደረገው አፈና በሕዝብ መብት ላይ የተቃጣ መሆኑን ገለጸ፣ ኢትዮጵያወያን እና ኤርትራወያን ታጋቾች በሊቢያ ስጋት ላይ መውደቅ፣ የኦነግ ወታደሮችበጦላይ ካምፕ መመረዝ፣ ሜ/ጄ/ል መርዳሳ ሌሊሳ ጥሪ፣ የፕ/ት ትራምፕ ልጅ ኢቫንካ በኢትዮጵያ ጉብኝቷ መደሰቷን ገለጸች፣የአየር ሀይሉ የቀደሞ አብራሪ በኡጋንዳ አረፉ እና ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሚያዚያ 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የአዲስ አበባ ባለ አደራ ምክር ቤት(ባልደራስ) በጸጥታ ችግር የሰረዘውን ስብሰባ ኧመልክቶ ከጋዜጠኛና የመብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ(ያድምጡት) « የካራ …
Read More
Hiber Radio:በወሎና በሰሜን ሸዋ ኦነግ ያደረሰውን ጥቃት ተከትሎ ሕዝብ ቁጣውን ገለጸ ፣ከኦነግ ጀርባ ድጋፍ ያደረጉ አሉ፣ ታዋቂው ምዕራባዊ ዲፕሎማት የጠ/ሚ/ር አብይ መንግስት እንዲያዳምጥ መከሩ፣ ከጌዲኦ ተፈናቃዮች 134ቱ መሞታቸው ተገለጸ፣ አሁንም ችግር ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል ፣ የቦይንግ ኩባንያ ይቅርታ ኢትዮጵያዊውን የፓይለቱን ወላጅ አባት አስቆጣ፣የዶ/ር አምባቸው ምላሽ ፣ የእጅጋየሁ ሽባባው(ጂጂ) አልበሞች እንግሊዝ ውስጥ በአዲስ መልክ ሊታተሙ ነው፣ መኢአድ ማሙሸት አማረን ፐሬዝዳንይ አድርጎ መረጠ፣ የኤርትራ መንግስት ሰሞኑን ውንጀላ ያቀረበባቸው ወገኖች የአጸፋ ምላሽ ሰጡ ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም አዲሱ የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመቆጣጠር በሚል የወጣወ አዋጅ እውነት ለታሰበለት ዓላማ ብቻ ይውላል? የምብት ተሟጋቾች ጋር ተወያይተናል (ያድምጡት) የያዝነው ወር የኦቲዝም …
Read More

