Hiber radio:የአዲስ አበባ ባለ አደራ ሕጋዊ መሆኑን የሕግ ባላሙያ ገለጹ፣ የአቶ ለማ መገርሳ በ አ/አ ጉዳይ አነጋጋሪ ምላሽ መስጠት፣ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ሕገ ወጥ ያለውን መጅሊስ ማስጥንቀቁ ፣ኢትዮጵያዊት አትሌት ዴንማርክ ውስጥ ያጠለቀችው የወርቅ ሜዳሊያን 3ኛ ለወጣችው ኬኒያዊት አትሌት ተሰጠ፣ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ማጋጠሙ፣ በትግራይ የወጣቶች ወታደራዊ ስልጠና ተጠናክሮ መቀጠል፣ የጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ የአንድ አመት ስልጣን ዘመን በተቃዋሚዎች ተመዘነ፣ ኢትዮጵያዊቷ በኩዌት ከፎቅ ወርውራ ራሷን ማጥፋቱዋ ተዘገበ ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 22 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ‹…የእነ እስክንድር ለጋዜጣዊ መግለጫ መታገድ ለአንድ ዓመት የረሳነውን ኢሃዴግ ደግሞ አስታውሶናል ድርጊቱም የምንግስትም ማስተባበያ ተቀባይነት የለውም…› የሕግ ባለሙያና የመብት ተማጋች አቶ ተክለሚካኤል …
Read More
