Hiber Radio:የአዲስ አበባ ወጣቶች መታሰር ተቃውሞ አስነሳ፣አደጋ የደረሰበት አውሮፐላን ሞተሩ ላይ ችግር እንደነበር እስራኤላዊቷ ዲፐሎማት ተናገሩ፣አየር መንገዱ የደህንነት ስጋት አልነበረም ብሏል፣ሕዝቡ የለውጥ ሀይል የተባላው የሚያወራውን ሳይሆን የሚሰራውን እንዲመለከት ተጠየቀ፣በኦዴፓ ውስጥ የስልጣን ሽኩቻው ደርቷል አዲስ አመራር የጠየቁ አሉ፣ኢትዮጵያዊው ወጣት በአሜሪካን ፖሊሶች በጥይት መደብደብ ቁጣ እና ጥያቄ አስነሳ የሚሉና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ‹…ተቃዋሚዎች መጀመሪያም ለውጥ የተባለው የሚመራብት ግልጽ ትልም (Road Map) ሳይጥይቁ ዘው ብለው ከገቡበት አሁንም ቶሎ ሊወጡ ሲገባቸው ዝምታን መምረጣቸው…› ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ …
Read More
