RADIO PROGRAMS
Hiber Radio: “ለዓለም አቀፍ እውቅና ያበቃኝ ኢትዮጵያዊ ደሜ ነው”አርቲስት ኢዚይ ብዙ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ
Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8 …
Read More
Hiber Radio:ሕዝብ ቆጥራውና ምርጫው ለአገሪቱ ተጨማሪ ስጋት አለው መባሉ፣የጎንደር ሕብረት ለግጭቱ ትኩረት አልሰጡም ብሎ መንግስትና የክልሉን አስተዳደር ተቃወመ፣ ኢትዮጵያዊው ነጋዴ በደ/አፍሪካ ውስጥ በዘራፊዎች ተገደለ፣የሲዳማን ክልል መሆን ፌደራል መንግስቱ አዘገየ በሚል ተቃውሞ ተጠራ፣የንጉስ አጼ ኃይለስላሴ ሐውልት መቆም የፈጠረው ደስታ፣ተቃዋሚዎች የምርጫ ቦርድን ሰነድ መቃወም፣አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓለማችን ሁለተኛው ፈጣን ሯጭ ሆነ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 3 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለውጡን ተከትሎ የሕዝቡ የቅሬታ መሰረቶች የሆኑ ጉዳዮችን አመራሩ እየመለሰ ነው? በተለይ የንብረት ባለቤትነት መብቶች በአግባቡ የሕግ ጥበቃ አላቸው? ሕጉስ ዛሬም ይከበራል? …
Read More

