RADIO PROGRAMS
Hiber Radio: ኦብነግም ዱር ቤቴ እላለሁ ሲል ማስጠንቀቁ፣የኦነግ ታጣቂዎች ከአየር ጥቃቱ በሁዋላ እጅ እንዲሰጡ ጊዜ ተቆረጠ፣መከላከያ ውስጥ ሕዝብ ሲጨፈጭፉና ሲዘርፉ የኖሩ ሊጠየቁ ይገባል ተባለ፣በውጥረት ውስጥ ያለው ኢሃዴግ ስራ አስፈጻሚ ስብሰባ መጥራቱ፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ካናዳ ውስጥ የስድስት ሚሊዮን ዶላር አሸናፊ መሆን እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ጥር 5 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም ‹…ሰራዊቱ ውስጥ ገና ግልጽነት እና ተጠያቂንት የለም ።ግፍ ሲፈጽሙ የኖሩትን ለፍርድ ማቅረብን አስመልክቶ ግን…› ኮ/ል ደረሰ ተክሌ በሰራዊቱ ዙሪያ የወቅቱን ሁኔታ አብራርተዋል …
Read More
Hiber Radio: ከጥቃት የሸሹ ተማሪዎች ተቃውሞ ማሰማት፣ የአቶ ዳውድ ኦነግ ጦርነት ማወጁና የኦሮሞን ተቀባይነት አጣ መባሉ፣የኢትዮጵያ መርከቦች ድርጅት ብሔራዊ ግዴታዬን እንዳልወጣ ጫና ተደረገብኝ ማለቱ፣የኤርትራ ድንበር መከፈት እና ዲፐሎማቱዋ ሰብሃት ነጋ ተመክረው የማይሰሙ ናቸው ሲሉ መግለጻቸው፣የፍርድ ቤት ስልጣን በመመሪያ መሻር ዛሬም አለመመለስ ዜጎችን ለምሬት መዳረጉ፣የጎሳ ፖለቲካው ለጠ/ሚር አብይ አሕመድ አስተዳደር ብርቱ ፈተና ነው ተባለ፣በቬጋስ ለመጀመሪያ ጊዜ የራሰን ታክሲ ገዝቶ ማሽከርከር የሚያስችል የሕግ ረቂቀ ተዘጋጀ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ! በኢትዮጵያ የለውጡን ሒደት ተከትሎ መሪዎቹ ተቃዋሚውን በተመለከተ የተከተሉት ስትራቴጂ እና ኦነግ የተከተለው የጦርነት ስልት የሚያመጣው አብይ ችግር …
Read More
Hiber Radio:እነ ዶ/ር አብይ ከባድ ፍልሚያ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፣ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የኬሪያ ኢብራሂምን ጥያቄያቸውን ለማዳፈን መሞከር አጣጣሉት፣የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ችግር ተባብሶ መቀጠሉ፣በኢትዮጵያ የታገቱት አራት ሕንዳውያን 12 ሚሊዮን ብር ካልከፈሉ አይለቀቁም መባሉ፣ ከለውጡ ጎን ስጋት እያየለ መምጣት፣የፖለቲከኛ እስረኞች በመርዝ ይገደላሉ ሲሉ አስቀድሞ የደህንነቱ ባለስልጣን ለሰጡት ምስክርነትን ፖሊስ የሚያጠናክር መረጃ ማግኘቱ እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን
የሕብር ሬዲዮ ታሕሳስ 21 ቀን 2011 ፕሮግራም የሲኖዶሱ እርቅ ብቻ የቤተ ክርስቲያኑዋን ችግር አልፈታም ዛሬም አደጋ ውስጥ ነች ሲሉ አንድ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ የቀደሞ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪ አባት …
Read More

