Hiber Radio : ደቡብ ሱዳን ለከበባ ገባሁ ያለው የኢትዮጵያ ጦር በግዛቴ ውስጥ የለም አለች ፣የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ስራ አስኪያጅ የጸጥታ ሀይሎች ሊገድሉት መዛታቸውንና ክትትል እየተደረገበት መሆኑን ገለጸ፣ ኦብነግ ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው ይላል የሚሉና ሌሎችም ዜናዎች ልዩ ልዩ ወቅታዊ ዝግጅቶች በፕሮግራሙ ተካቷል አድምጡት

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 30 ቀን 2008 ፕሮግራም               እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ! አራት ለኦሮሞ ሕዝብ ነጻነት የሚታገሉ ተቃዋሚ ድርጅቶች በቅርቡ በሚኒሶታ ላይ ባደረጉት ስምምነት በጋራ ለመታገል ወስነዋል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር፣ …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ በዓል ብዙሃኑን ሕዝብ የሚያሳቅቅ መሆኑ ተገለጸ፣ኢትዮጵያ ሰራዊቷን በ/ደ/ሱዳን ግዛት ውስጥ እንዳታስገባ የአገሪው ማህበረሰብ ተወካዮች አጥብቀው አስጠነቀቁ፣ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ገዚዎች ዛሬም ቀንደኛ የነጻ ፕሬስ ጠላቶች ተብለው ተፈርጀዋል ሌሎችም ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሙን አድምጡ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 23 ቀን 2008 ፕሮግራም ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሳችሁ <…በዓሉ ለብዙሃኑ ሕዝብ የሚያሳቅቅ ነው።የኖሮ ውድነቱ የሕዝቡን መቸገር ታዋለህ። ይህ ሲባል ዓመቱን በሙሉ በዓል የሆነላቸው ጥቂቶች …

Read More

Hiber radio: በጋምቤላ ከተማ ውጥረት እንደነገሰ ነው አንዲት ኢትዮጵያዊት በደቡብ ሱዳን ስደተኛ በከተማው በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈጸመባት ተነገረ፣በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ለመከላከል በቂ እርዳታ ያልተገኘው በአገዛዙ ግዴለሽነት ለጋሾች በመዘናጋታቸው መሆኑ ተገለጸ የሚሉና ሌሎችም ዜናዎችና ወቅታዊ ዘገባዎች በሙሉ ፕሮግራሙ ተካቷል

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 16 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሰራዊቱ ከጋምቤላ የተወሰዱትን ህጻናት ለማስለቀቅ ከበባ ፈጽማል የሚሉት ነጭ ውሸት ነው።የኢትዮጵያ ሕዝብን ማታለል አካባቢውን አያውቁም ብሎ ማታለል ነው።ግድአውና አፈናው የተካሄደው ጃካዋ የሚባል …

Read More

Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄኔራል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ፣ ከግድያው የተረፉ እማኞች የክልሉን የዘገየ እርምጃ አውግዘዋል ሌሎችም ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው።  ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናት የሚያውቁት ነው። ጠረፍ ጠባቂ ማድረግ ሰራዊት እዛ መኖር …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያን የዛሬው አገዛዝ ሶሪያ ሳያደርጋት ሕዝቡ በጋራ የተሻሉ አማራጮችን አሁኑኑ እንዲያዘጋጅ ተጠየቀ፣እስራኤል ለኢትዮጵያና ለኤርትራ የጦር መሳሪያ ማቅረቧ ተገለጸ፣ ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ይለማሪያም ለፍርድ እንዲቀርቡ ዓለም አቀፍ ጥሪ ቀረበ፣ የኦሮሞ ሕዝብ በኦህዴድ አገዛዝ ራሱን አስተዳድሮ እንደማያውቅ አንድ ምሁር ሰሞኑን ተናገሩ፣በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞውን ተከትሎ ተደብድቦ ታሞ የነበረ ተማሪ ሕይወቱ አለፈ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ የቀሩ ዋና ዋና አመራሮችን አገድኩ ያለው የስነስርዓት ኮሚቴ ሕገ ወጥ ውሳኔ ታገደ፣ ሕወሓት የአማራ ሕዝብን በጎሳ ለመከፋፈል የጀመረውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በድብቅ ያሰራጨው ሰነድ ተጋለጠ፣የቅማንት ጉዳይ የሕወሓት ዋና አጀንዳ መሆኑን በተዘዋዋሪ ሰነዱ አጋልጧል፣በሙስና የተዘፈቁት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማን ከስልጣን ለማውረድ የአገሪቱ ፓርላማ ማክሰኞ ለውሳኔ ሊቀመጥ ነው የሚሉና ሌሎችን ዜናዎች ጨምሮ የበዕውቀቱ ስዩም ከአሜን ባሻገር ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጻፈውን በድምጽ ያነበበው፣ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም አሉን

   የህብር ሬዲዮ መጋቢት 25 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን ባለው መንግስት የፖለቲካና የተዛባ የኢኮኖሚ አስተዳደር ሳቢያ በዚሁ ከቀጠለ አገሪቱ የመፈራረስ አደጋ አጋጥሟታል። ይህን አደጋ የምናስቀረው እኛው ነን…በስልጣን ላይ ያለው መንግስት …

Read More

Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን ለማሳፈን በሚሊዮን የሚቆጠር ፓውንድ አውጥቷል የሚል ወቀሳ ቀረበበት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በቻይና ዕዳ ሳቢያ ጥንቃቄ ካልታከለበት ሊንኮታኮት እንደሚችል ታዋቂ የኢኮኖሚ ባለሙያ አስጠነቀቁ፣ በማዕከላዊ የታሰሩ የኦሮሞ ተወላጆች በረሃብ አድማ ሳቢያ ጉዳት ደርሶባቸው 31 ሆስፒታል ገቡ፣በጎንደር ኳስ ጨዋታ ለማየት በስታዲየም የተገኘው ሕዝብ አገዛዙ በወልቃይት ላይ የሚወስደውን ግፍ አወገዘ፣ ይለያል ዘንድሮ የኢህአዴግ ኑሮ ሲል ተቃውሞ አስምቷል፣በኢትዮጵያ የተከሰተው የረሃብ አደጋ አስከፊ እየሆነ መሄድ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ሆነ ፣በኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዛሬም አላባራም ፣በትግራይ የባጃጅ ሾፌሮች የጠሩት የተቃውሞ ሰልፍ ታገደ የሚሉ ና ቃለ መጠይቅ ስለ ዋሽንግተኑ ጉባዔ ፣በኢትዮጵያ ስርዓቱ ገሎ ራሴ አጣራለሁ ስለማለቱ፣የአሜሪካ ምርጫ ቅስቀሳ የኢትዮጵያውያን አሜሪካውያን መራጮችን በተመለከተ ፣የቤልጂየሙ የሽብር ጥቃትና የቬጋስ ታክሲ ሊዝ ጉዳይ

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 18 ቀን 2008 ፕሮግራም <…መንግስት ራሱ ገዳይ ሆኖ በራሱ መዋቅር ውስጥ ያለ ከዚህ ቀደም ባለው ሪከርድ የመንግስትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመሸፋፈን ብቻ ሳይሆን ያንን የሚያጋልጡ ሪፖርቶችን የሚያወጡትን …

Read More

Hiber Radio: በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም ወገኖች ያካተተ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋምና አገሪቱን እንዲታደጋት አንድ የተቃዋሚ መሪ ጠየቁ፣በእስራኤል የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ቤተ እስራኤላዊያን በቴላቪቭ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ወጡ፣ ሁለት የጅቡቲ የጦር ምርኮኞች ከኢርትራ እስር ቤት አምለጠዋል፣13 እስረኞችም በኢርትራ ማጎሪያ ቤት ይገኛሉ ተብሏል ፣የኢትዮጵያው አገዛዝ ይምጡልኝ ብሎ አልቀበላቸውም ብሎ የመለሳቸው አራት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በመጪው አርብ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ፣ምዕራባዊያን አገራት እና ለጋሾ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዊ መብት ረገጣ ችላ እንዳይሉ ተጠየቁ የሚሉና ቃለ መጠይቅ ከሕጋዊው መኢአድ ፕሬዝዳንት፣ከድምጻዊ ዳዊት መኮንን(አኑፌን ጂራ)፣ከወልቃይት ጠገዴ የልሳነ ግፉአን ድርጅት ተጠሪ እና ልዩ ወቅታዊ ሌሎችም

የህብር ሬዲዮ መጋቢት 11ቀን 2008 ፕሮግራም <…ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ እጅግ አደገኛ ነው።ለውጥ እንዲመጣ የሚሰራው ተቃዋሚ የግድ በጋራ መምከርና በአንድ ላይ መቆም ያለበት ወሳኝ ወቅት ነው። መንግስት ገድዬ አስሬ ሕዝቡን …

Read More