RADIO PROGRAMS
Hiber Radio: የልጆች በሽታ ከኮሮና ጋር የሚገናኝ እና የራሱ ምልክቶች እንዳለው መገለጹ፣ሕወሃት በትግራይ ወጣት መግደሉና ተቃውሞ፣የጁቡቲ ፓይለት ከኢትዮጵያ ተላልፎ መሰጠት ያስነሳው ቁጣ፣የግብጽ እና ኢትዮጵያ ፍጥጫ፣የፕ/ር መረራ ማስጠንቀቂያ፣በእስራኤል ፖሊስ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን መግደሉ የተሳሳተ ነው መባሉ ፣ኮሮና እና ሌሎችም ዜናዎች አሉ
የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 09/10 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት ተከትሎ የተጠናከረው የሥራ አጥ መስፋፋት ተከትሎ የመጣው ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ሆነ መደበና ታክስ ተመላሽ ለአንዳንዶች ለምን ዘገየ ? ከአትላንታ …
Read More

