RADIO PROGRAMS
Hiber Radio:በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በቂ የጥንቃቄ ዝግጅት አለመደረጉ ባለሙያዎችን አሳሰበ፣የኢትዮጵያ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ወደ ሶማሊያ አቀኑ፣ ኬኒያና ኡጋንዳ ወረርሽኚን ለመከላከል ዜጎች ቤት እንዲቀመጡ አዘዙ ፣ ግብጽ በህዳሴው ግድብ ዙርያ እሩጫዋን ቀጥላለች፣ ኦነግ ሽኔ ግፍ ተጋለጠ፣ በኢትዮጵያ ምርጫ እንደሚካሄድ ቦርዱ አስታወቀ -ዶ/ር አብይ ገና አለየለትም ባይ ናቸው ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 12/13 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት አስከትሎ ያመጣውን የኢኮኖሚክ ጫና እንዴት መቋቋም ይቻላል? ከአትላንታ ቲኬ ሾው አዘጋጅ ተካ ከለለ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) የግብጽ …
Read More
Hiber Radio: የኮሮና ቫይረስ በተጨማሪ በመጸዳጃ ቤትም ይተላለፋል ተባለ፣ ስርጭቱን ለመግታት በቬጋስ ካዚኖዎች መዘጋት ጀመሩ፣ ሱዳን ኢትዮጵያን እና ግብጽን ለመሸምገል ፍላጎቷን አስታወቀች፣ እነ ዘመነ ካሴን ማሳደድ ፣ የንጉሱ ጥላሁን ምላሽ ፣ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጡ አንመለስም አሉ ፣አዲስ የአንበጣ መንጋ፣ ለአፍሪካ አገራት የሚውል የኮረና ቫይረስ መከላከያ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ መጋቢት 6/7 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ወቅታዊ ስርጭት እና በማህበረሰባችን በኩል ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች አስመልክቶ ከአዋቂዎች ኢንፌክሺን ስፔሻሊስት ዶ/ር ገበየሁ ተፈሪ ጋር የተደረገ ቆይታ (ያድምጡት) (ልዩ …
Read More
Hiber Radio:የኮሮና ቫይርስ መድሃኒት ዛሬም ስላልተገኘ ጥንቃቄ ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፣ሁለት ኢትዮጵያውያን አቡዳቢ ውስት መያዛቸው፣የኦሮሚያ የጦር ዝግጅት እና የመንግስት ችላ ማለት፣የጃዋር ጠቅላይ ሚኒስትሩን መውቀሱ፣የኦፌኮ የጥላቻ ቅስቅሣ፣ኤርትራ በቫይረሱ ጥርጣሬ አስመራ ላይ ጣሊያኖችን ማስቆሟ ቅሬታ መፍጠሩ እና ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 29/30 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም የኮሮና ቫይረስን ስጋት አስመልክቶ ከዶ/ር ካሳ አያሌው የህጻናት እና የኢንፌክሽን ስፔሻሊስት ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ( ክፍል አንድን ያድምጡት) የኦሮሚያ ክልል መከላከያን …
Read More
