RADIO PROGRAMS
Hiber Radio:በውጭ የሚገኙ ምሁራን በአባይ ላይ የአሜሪካን የተሳሳተ አቋም ለማስለወጥ ጥረት ጀመሩ፣የኮሮና ቫይረስ ስጋት፣የመምህር ግርማ 18 ሚሊዮን ብር መለገስ፣የኦፌኮ ደጋፊዎች አብይ ይውረዱ ሲሉ መቃወም፣አድዋ፣በአዲስ አበባ አደገኛ እጾች መስፋፋት እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 22/23 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም እንኳን ለአድዋ ድል 124ተኛ ዓመት አደረሳችሁ! ኢትዮጵያውያን ምሁራን የፕ/ት ትራምፕ አስተዳደር አባይን አስመልክቶ የወሰደውን የተሳሳተ አቁዋም ለማስቀየር እንቅስቃሴ ጀምረዋል ከፕ/ር ሰይድ ሐሰን …
Read More
Hiber Radio: በኦሮሚያ የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የብ/ጄ/ል ከማል ገልቹ ስም መነሳት ጀምሯል፣ ተጨማሪ ስጋት አለ፣ኢትዮጵያ ጥቅሟን ከማያስከብር የአባይ ድርድር እንድትወጣ ተጠየቀ፣ በኢትዮ -ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ሂደት ሕወሓቶችን አንደሚያስቀይም ኤርትራዊ ዲፕሎማት ተናገሩ፣ የአብን አመራር ምርጫና የታሰሩት ጉዳይ ፣ እስክንድር ነጋን ዳግም አሜሪካ ሊመጣ ነው ፣ግብጽ ፣ከፋ ክልል፣የሲዳማ ጉዳይ፣ከቻይና የወጡት አራት ኢትዮጵያውያን ጉዳይ ቅሬታ ፈጠረ ሌሎችም አሉ
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 15/16 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ኢትዮጵያ በአባይ ድርድር ጥቅሟን የሚያሳጣ አጣብቂኝ ውስጥ ለምን ገባች? መውጣት ስትችል ለምን!? የቪዥን ኢትዮጵያ የወቅቱ ፕ/ት ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ጋር ውይይት አድርገናል …
Read More
Hiber Radio: ምርጫ ቦርድ ሰላም በሌለበት ምርጫ የለም ማለት አለበት ተባለ፣የሕወሃት የጦርነት ዝግጅት መጠናከር ልዩ ሀይሉን የመከላከያ ዩኒፎርም አለበሰ፣በምዕራብ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የቤተ እስራኤል ተቃውሞ፣በአዲስ አበባ የቁማር መስፋፋት፣የጃዋር ወቀሳ እና ሌሎችም
የሕብር ሬዲዮ የካቲት 8/9 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም መጪው ምርጫና የደቀነው ሥጋት ላይ የተደረገ ውይይት ከዶ/ር ሰማኽኝ ጋሹ ጋር ( ክፍል አንድን ያድምጡት) ሞትን የማይፈሩት እትዮጵያን ልጃገረዶች እሳዛኝ የስደት ጉዞ …
Read More

