ምነው አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ብዕርህ አቅሉን አጣ?
በማህበራዊ ሚዲያው በአገር ቤት ስመ ገናና እየሆኑ ከመጡት ጸሐፍት መካከል አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ተጠቃሽ ነው። ታዲያ በራሱ አወዛጋቢ መሆን ይፈልግ ወይ ደባል ተልዕኮ ይኑረው አልፎ አልፎ የአንባቢውን ትኩረት ለመሳብ የሚያመጣቸው …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በማህበራዊ ሚዲያው በአገር ቤት ስመ ገናና እየሆኑ ከመጡት ጸሐፍት መካከል አሌክስ አብርሃም(ጌታቸው ይመር) ተጠቃሽ ነው። ታዲያ በራሱ አወዛጋቢ መሆን ይፈልግ ወይ ደባል ተልዕኮ ይኑረው አልፎ አልፎ የአንባቢውን ትኩረት ለመሳብ የሚያመጣቸው …
Read More
በታምሩ ገዳ ነገሩ ቀልድ እና ሟርት ይመሰላል፣ ነገር ግን እውነት ነው ።ለብዙዎች እርጥባን እና ምጽዋት በመቸር እንደ ጣኦት የምተመለከው ስውዲ አረቢያ እንደ አለማቀፍፉ የገንዘብ ማእከል (አይ ኤም ኤፍ) ሰሞነኛ ማሰጠንቀቂያ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ጥቅምት 14 ቀን 2008 ፕሮግራም <… የሀይማኖት አባቶች ፖለቲካ ውስጥ አንገባም በሚል ሽፋን በአገር ቤት የሚደረገውን በደል፣የዘር ማጥፋት ወንጀል አለመናገር አግባብ አይደለም ። የጥቅም ጉዳይ ካልሆነ በቀር …
Read More
እቤቴ ከገባሁ ጀምሮ ወዳጅ ዘመዶቻችን ሁሉ ‹‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ›› እያሉኝ ነው፡፡ የ‹እንኳን ለቤትህ አበቃህ› መልዕክቶቹ ግን ብዙውን ጊዜ በተጨማሪ ምክሮች ይታጀባሉ፡፡ በነገራችን ላይ፣ በተለይ እንደኔ በዕድሜ የገፉ ወላጆች ላሉት ሰው …
Read More
በድንገት ከያለንበት ተይዘን እንደታሰርነው አፈታታችንም ግራ የሚያጋባ ነበር፡፡ ተመሳሳይ ክሶች ቀርበውብን እያለ ግማሾቻችን ‹ክስ ተቋርጦላችኋል› ተብለን ተፈታን፣ ግማሾቻችን ደግሞ ‹ነፃ ናችሁ› (ከሳሽ በነፃነታችን ላይ ይግባኝ መጠየቁ እንዳለ ሁኖ) ተብለን ይሄው …
Read More
(በታምሩ ገዳ) ላለፉት አራት አመታት በርሰ በርስ ጦርነት ከምትታመሰው አገራቸው ሶሪያ መወጣት ተሰኗቸው የነበሩት የሶሪያው ፕ/ት ባሽር እላ አሳድ ባልተጠበቀ ሁኔታ ማክሰኞ ምሽት ሩሲያ (ሞስኮ) ላይ መታየታቸው ፖለቲከኞችን ጉድ አሰኝተዋል። …
Read More
ጥቅምት 5/2008 አራቱ የዞን ዘጠኝ አባላት በነፃ እንዲለቀቁ ሲወሰን፣ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ 257/ሀ እንዲከላከል የተባለው በፍቃዱ ሀይሉ በ20 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቅ ተወሰነ፡፡ ጦማሪና ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሀይሉ ጥቅምት 5/2008 …
Read More
ታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዪ ላስ ቬጋስ) ካለፈው አመት የፈረንጆቹ ሰኔ ወር መባቻ ላይ ወደ ኤርትራ ሲጓዙ የመን(ሰነኣ ) አለም አቀፍ አወሮፕላን ጣቢያ ላይ ታፈነው ለ አዲስ አበባ መንግስት ተላለፈው የተሰጡት …
Read More