በኦነግ ስም ተከሳ ዕድሜ ልክ የተፈረደባት ትምህርት እንዳትማር ተከለከለች
በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) አብዲ ባለፉት አራት …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በ2004 ዓ.ም በኦሮሞ ነፃአውጭ ግንባር (ኦነግ) አባልነት ተጠርጥራ ከታሰረች በኋላ የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደባት አሊማ አብዲ መሃመድ እንዳትማር መከልከሏን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት የምትገኘው አሊማ (ቢፍቱ) አብዲ ባለፉት አራት …
Read More
ሳንፈራ በመሰከርን! ጥቁር ካለበስን አናሞግስ ላፈር ካልገበርን አናወድስ ይኸው እንግዲህ ተሰበሰብን በሞት መሐላ ልናድስ ሙሾ ልናወርድ መጣንልህ ብድር ውለታ ልንመልስ ደግነትህን ልንዘምር በቃላት ቅያሜ ልንክስ ሃገሬም ገዷ አላማረም ላፈሯ ተምግተህ …
Read More
በእስር ቤት የሚገኘው ታዋቂው ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ዛሬ በድንገተኛ ህመም ዘውዲቱ ሆስፒታል ተወስዶ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። በዛሬው ዕለት ሃብታሙ ከ እስር ቤት ወደ ዘወዲቱ ሆስፒታል የተወሰደበት ምክንያት በሁለቱም ጎኖቹ ላይ …
Read More
የህብር ሬዲዮ መስከረም 30 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ህገ መንግስቱ መሻሻል ሁሉም ባይሆን አብዛኛው ሕዝብ የሚቀበለው መሆን አለበት። እነ ኦነግን መኢሶንና ኢህአፓን ጨምሮ የሕዝቡ ሀሳብ ተካቶ ውይይት ተደርጎበት መሻሻል አለበት…ሕገ …
Read More
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው ማነው? የሚል የጅል ጥአቄ የሚአነሳ ያለ አይመስልም። የአገሪቱን ዋና ዋና ስልጣን የተቆታጠረው ሕወሃት ዋናው መሪ እሱ ነው። ኢህአዴግ የሚለው የሕሠሃት ጃንጥላ እንደ አየሩ ጸባይ ሲፈልገው የሚጠቀምበት፣ጃንጥላ …
Read More
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን …
Read More
የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ማለዳ በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒያ ይፈጸማል። በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞች ፎረም የታላቁን ጋዜጠኛ ሙሉጌታን ህልፈት አስመልክቶ ያወጣውን መግለጫ አስከትሎ እናቀርባለን። ሃሳብን በነጻነት …
Read More