የሕወሓት መሪዎች የስልጣን ሽኩቻ በአባይ ወልዱ ቡድን መሪነት ተጠናቀቀ፣ ሽኩቻው ይቀጥላል ፣ሕወሃት ቀሚስ እንደለበሰ ነው?

ሕወሃት ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በመቀሌ ሲያካሂድ የከረመው 12ኛው የሕወሓት ጉባዔ አባይ ወልዱን ሊቀመንበር አድርጓል።ሕወሓት በኢትዮጵያ ዋናውን የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስልጣን የተቆጣጠረው፣በአገሪቱ እየደረሰ ላለው ሰብዓዊና ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ግንባር ቀደም …

Read More

በአሜሪካ ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

ታምሩ ገዳ- ህብር ሬዲዮ (ላስ ቬጋስ )የአሜሪካው ኤቤሲ ቴሊቭዥን እህት ኩባንያ ለሆነው የቨርጂኒያው WDBJ7 ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የሆነችው የ 24 አመቷ አሊሰን ፓርከር ወደሌላ ድርጅት ለመዛወር እድል በማግኝቷ ከ WDBJ7 ጋር …

Read More

የሕወሓት የስልጣን ሽኩቻ በአዲስ አበባው ቡድን እየተመራ ነው፣ እነ ብአዴንም ሊቀመንበራቸውን መረጡ

በስልጣን ሽኩቻ እየታመሰ ያለው ሕወሓት ከነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም ጀምሮ እአካሄደ ያለውን ጉባዔ ተከትሎ አልተጠበቁ ክስተቶች መታየት ጀምረዋል። የአዲስ አበባና የመቀሌ ቡድን በሚል ከሁለት የተቧደኑትና በአንድ በኩል በወቅቱ የትግራይ …

Read More

ለሕወሃት ሊቀመንበርነት የአባይ ወልዱና የዶ/ር ደብረጽዮን ቡድን የስልጣን ሽኩቻ ላይ ናቸው ፣መቀሌ ላይ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ሀይል ከፍተኛ ጥበቃ እያካሄደ ነው

    የሕወሃት መሪዎች የመቀሌና የአዲስ አበባ በሚል ተባድነው የስልጣን ሽኩቻ ላይ የቆዩ ሲሆን ሲጠበቅ የነበረው የሕወሃት ጉባዔ የዚሁ ማሳረጊአ እንደሚሆን የሚጠበቅ ሲሆን እንደተጠበቀውም ጉባዔውን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች ሽኩቻ ይፋ …

Read More

እነ ሀብታሙ አያሌውን ባለመፍታቱ በማረሚያ ቤቱ ላይ ክስ ቀረበ

ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 14 …

Read More

ሞረሽ አገዛዙ በአማራው ላይ በመተከል የፈጸመውን የዘር ማጥፋት አወገዘ

(የሞረሽ መግለጫ)     (የሞረሽ መግለጫ) በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ በመተከል ዞን፣ በግንቦት ፰ እና ፱ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በወንበራ ወረዳ፣ በተለይም በመልካን ቀበሌ እንዲሁም ሰኔ ፲፪ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በዚሁ …

Read More

የቀድሞ የአንድነት ከፍተኛ አመራር የጻፈው <<ሀገር የተቀማ ትውልድ>> ተነባቢ ሆነ

የቀድሞው የአንድነት ከፍተኛ አመራር በሆነው በዳንኤል ተፈራ ሰሞኑን ተፅፎ ለገበያ የቀረበው ‹‹ሀገር የተቀማ ትውልድ›› የተሰኘው ወጥ የሆነ የፖለቲካ መፅሐፍ እየተነበበ መሆኑን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ እንደምንጮቻችን ገለፃ ወጣቱ ደራሲ፣ አርታኢና ፖለቲከኛ ዳንኤል …

Read More