Hiber Radio: ለጋምቤላው እልቂት ሳሞራ የኑስ እና ጄኔራል አብርሃ ማንጁስ ተጠያቂዎች መሆናቸው ተገለጸ፣ ከግድያው የተረፉ እማኞች የክልሉን የዘገየ እርምጃ አውግዘዋል ሌሎችም ዜናዎችና ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳምጡ

የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ፕሮግራም <… በጋምቤላ የተከሰተው ግድያ ድንገተኛ አደጋ አይደለም በተደጋጋሚ እየተሰነዘረ የነበረ ጥቃት ነው።  ራሳቸው የሕወሓት ባለስልጣናት የሚያውቁት ነው። ጠረፍ ጠባቂ ማድረግ ሰራዊት እዛ መኖር …

Read More

Hiber Radio : ከአፍሪካ አገሮች እስከ ምዕራባውያን አገሮች የተዘረጋው ዓለም አቀፍ የጉቦ የማቀባበል ቅሌትና ግንባር ቀደም ተጠያቂው ዩኒ ኦይል ኩባንያ ገበና ሲፈተሽ (ልዩ ጥንቅር)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio: የእንግሊዝ መንግስት ለሕወሓት ኢህአዴግ አገዛዝ ደህንነት ማጠናከሪያ የሚሰጠው ዕርዳታ በተዘዋዋሪ መንገድ አቶ አንዳርጋቸውን ለማሳፈን ውሏል ሲሉ የመብት ተሟጋቾች አጋለጡ (ልዩ ሪፖርታዥ)

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More

Hiber Radio : ጠ/ሚ/ር ሃይለማሪያም ኤርትራን ለመውረር መዘጋጀታቸውን ነግረውኛል ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ሹሙ ጅያኒ ፒቲላ ገለጹ

በታምሩ ገዳ (ህብር ሬዲዮ -ላስ ቬጋስ) የኢትዮጵያው ጠ/ሚ/ር አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መንግስታቸው በጎረቤት አገር በኤርትራ ላይ የወረራ ዘመቻ ሊያደርግ መዘጋጀቱን እና የአውሮፓ ህብረት ለኤርትራ ያለውን ቀና አመለካከት ካልለወጠ /ሁኔታዎች ግፍተው …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊያን የሚሹት “ግንብ “የሚያንጽላቸው መሪን ሳይሆን ድልድይ የሚዘርጋላቸውን ነው

በታምሩ ገዳ “በአንድ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። እነዚህ በሃብታቸው እና በፍቅራቸው ወደር የሌለው ወንድማማቾች ከመፈቃቀራቸው የተነሳ የቤታቸው በራፍ እና መሰኮቶቹ እንኳን ሳይቀር ፊት ለፊት ነበር ።በዚህ እና መሰል …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያን የዛሬው አገዛዝ ሶሪያ ሳያደርጋት ሕዝቡ በጋራ የተሻሉ አማራጮችን አሁኑኑ እንዲያዘጋጅ ተጠየቀ፣እስራኤል ለኢትዮጵያና ለኤርትራ የጦር መሳሪያ ማቅረቧ ተገለጸ፣ ኮ/ል መንግስቱ ሀ/ይለማሪያም ለፍርድ እንዲቀርቡ ዓለም አቀፍ ጥሪ ቀረበ፣ የኦሮሞ ሕዝብ በኦህዴድ አገዛዝ ራሱን አስተዳድሮ እንደማያውቅ አንድ ምሁር ሰሞኑን ተናገሩ፣በአምቦ ዩኒቨርስቲ ተቃውሞውን ተከትሎ ተደብድቦ ታሞ የነበረ ተማሪ ሕይወቱ አለፈ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንትን ጨምሮ የቀሩ ዋና ዋና አመራሮችን አገድኩ ያለው የስነስርዓት ኮሚቴ ሕገ ወጥ ውሳኔ ታገደ፣ ሕወሓት የአማራ ሕዝብን በጎሳ ለመከፋፈል የጀመረውን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ በድብቅ ያሰራጨው ሰነድ ተጋለጠ፣የቅማንት ጉዳይ የሕወሓት ዋና አጀንዳ መሆኑን በተዘዋዋሪ ሰነዱ አጋልጧል፣በሙስና የተዘፈቁት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማን ከስልጣን ለማውረድ የአገሪቱ ፓርላማ ማክሰኞ ለውሳኔ ሊቀመጥ ነው የሚሉና ሌሎችን ዜናዎች ጨምሮ የበዕውቀቱ ስዩም ከአሜን ባሻገር ስለ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የጻፈውን በድምጽ ያነበበው፣ቃለ መጠይቅ እና ሌሎችም አሉን

   የህብር ሬዲዮ መጋቢት 25 ቀን 2008 ፕሮግራም <…አሁን ባለው መንግስት የፖለቲካና የተዛባ የኢኮኖሚ አስተዳደር ሳቢያ በዚሁ ከቀጠለ አገሪቱ የመፈራረስ አደጋ አጋጥሟታል። ይህን አደጋ የምናስቀረው እኛው ነን…በስልጣን ላይ ያለው መንግስት …

Read More

Hiber Radio: በመፍሰስ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያዊያን ደም እና እምባን የሚያደርቀው ሃይል ማን ነው ?

በታምሩ ገዳ ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ አገራችን ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚወጡ ዘገባዎች አብዛኞቹን ለማየት፣ለመሰማት እና ለማማን ይከብዳል። “እውን በዚህ ዘመን ይህ አይነቱ ድርጊት ለምን እና እንዴትስ ይፈጸማል? ብሎ መጠየቅ ደግሞ ተገቢ እና …

Read More