Hiber Radio: ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት!
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በደብረ ታቦር፣በአዘዞ.፣ በጋይንት የአማራ_ተጋድሎ በተለያዩ ቦታዎች እንደቀጠለ ነው። ጎንደር ክፍለ ሃገር ተጋድሎውን እያፋፋመው ይገኛል። ጎንደር ከተማ አሁንም የጦርነት ቀጠና እንደሆነች ነው። አርማጭሆ ፣ ጠገዴ እና ወልቃይት …
Read More
በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሉት ሃያ አምስት ዓመታት በአማራ በኦሮመ ሕዝቦች ለይ ከሚአደርሰው የከፋ በደል በተጨማሪ ለሕዝቡ ሰላማዊ ጥያቄ የሚሰጠው የጥይት ምልስን ለመቃወም፣ የሕዝብ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ በመላው ኦሮሚያ እና …
Read More
የኢትዮጵያውያን ፎረም በአውሮፓ ባዘጋጀው በዴን ሀግ ከተማ ከጁላይ 28 እስከ 30/2016 በሚደረገው የኢትዮጵያውያን የስፖርትና የባህል መድረክ ላይ ለውይይት የቀረበ ጥናት ! መልካም ንባብ!! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) መግቢያ ! አብዮቱ ከፈነዳ …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 24 ቀን 2008 ፕሮግራም <… ሕዝቡ ስርዓቱ አንዱን ካንዱ ለማጋጨት ሲያደርግ የነበረውን ጥረት አውቆ አንድ ላይ ለመብቱ መቆም ከቻለ የነጻነት ቀኑ ቅርብ ነው በተለይ አማራና ኦሮሞን ለማጋጨት …
Read More
ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል (የነገረ ኢትዮጵያ ዘገባ) የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ • ለነሀሴ 14/2007 ዓ.ም ለብይን ተቀጥረዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘው የክስ መዝገብ ከ1-6ኛ እንዲሁም …
Read More
የፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ወደ ኤርትራን ጉዞ ተከትሎ በስልጣን ላይ ያለው የወያኔ(ህወሃት) ኢህአዴግ አገዛዝ የተለመደ ዘርን ከዘር የማጋጨት ሴራውን ቀጥሎበታል። የደህነት መስሪያ ቤቱም በተለይ ሰላማዊ ሰዎችን ጭምር ዒላማ ያደረገ የሽብር ጥቃት …
Read More
(Reuters) – A group of Ethiopians who had been kidnapped in Libya arrived at Cairo airport on Thursday after Egyptian army forces rescued them, state media quoted Egyptian President Abdel …
Read More
የህብር ሬዲዮ ሚያዚያ 25 ቀን 2007 ፕሮግራም < …በእስር ቤት በሴቶችም በወንዶችም ላይ የሚፈጸመው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የጭካኔ ቅጣት በእነ ኤዶም ላይ የተጀመረ አይደለም እነሱ ደፍረው በማዕካላዊ የተፈጸመባቸውን ማጋለጣቸው ነው። …
Read More