Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይም ሆነ ገባሮቹ ላይ ሉዓላዊነቷን የሚጋፋ የግብጽን ጥያቄ ማሰተናገድ የለባትም ተባለ ፣ ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌን ሙት ዓመት ዘከሩ የተባሉ ወጣቶች ታሰረው ተደበደቡ፣ ኩዌት ኢትዮጵያ እና ግብጽን ለመሸምገል ጥረት መጀመሯ ተሰማ፣ የኮሪያ ዘማቾች በኮሪያዊያን ተዘከሩ፣ የጌታቸው ረዳ ፉከራ በምርጫ ቦርድ ላይ፣ የደን ቃጠሎ በኢትዮጵያ፣በሎስ አንጀለስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መዋጮ፣ በቬጋስ ወደ ካዚኖ ሥራ የተመለሱ አባቷን በኮሮና ሳቢያ በሞት ያጣች ምሬቷን ገለጸች፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል የቀረበበትን ስሞታ አስተባበለ ሌሎችም አሉን
የሕብር ሬዲዮ ሰኔ 21/22 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም ‘’በአባይ ጉዳይ ድርድር የሚባለው ከመጀመሪያም ለኢትዮጵያ አስፈላጊ አይደለም የሚደራደሩት ግብጽ እና ሱዳን የራሳቸውን ጥቅም ለማስከበር ነው፡፡ድርድር ውስጥ ከተገባ ግን … ‘’ ዶ/ር …
Read More
