Hiber Radio: በእሬቻ ላይ የተወሰደውን ጭፍጨፋ በመቃወም ተቃውሞ ቀጥሏል፣ኦነግ ወያኔን በጋራ ተባብሮመጣል ያስፈልጋል አለ ኦሮሞና አማራ የጀመሩትን ትብብር አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጠየቀ የሕወሓትን ጭፍጨፋውን አወገዘ፣ የሟቾች ቁጥር ከአምስት መቶ በላይ ይደርሳል ፣በአማራ ክልል በሕወሃት ጣልቃ ገብነት ከ10ኛ ክፍል ተፈታኞች 68 በመቶ የሚሆኑት ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲወድቁ ተደረገ፣ውጤቱ እንዲመረመር ተጠይቋል፣በእሬቻ በዓል ላይ የተገኙ ዓለምአቀፍ ሚዲያዎች የተለያዩ ዘገባዎችን አቀረቡ ቅሬታም ቀርቦባቸዋል የሚሉና ሌሎችም
የህብር ሬዲዮ መስከረም 22 ቀን 2009 ፕሮግራም < …ለሰላማዊ እሬቻ የምስጋና በዓል ቄጤማ ይዘው ባዶ እጃቸውን የወጡትን የጨፈጨፈው ወያኔ ነው። በጥይት በአስለቃሽ ጭስ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በንጹሃን ላይ ጥቃት አድርሰዋል።በጥይትም …
Read More
