Hiber Radio: የኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ሕወሓት ለምን አሁን ፈለገው? የኬኒያው ድርድር ጀርባ ያሉት ምስጢሮች ሊያደምጡት የሚገባ ልዩ ቃለ መጠይቅ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio: የህብር ሬዲዮ የዕለቱ ወቅታዊ ዜናዎች በሀብታሙ አሰፋና በታምሩ ገዳ ተዘጋጅቶ ቀርቧል ያድምጡት ያሰራጩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  …

Read More

Hiber Radio :የሀማሬሳ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ጩኸት የኢትዮጵያዉያን ሁሉ ነዉ- ከዛሬዉ ይልቅ የነገዉ ያስፈራል !

ሸንቁጥ አየለ ካንዱ ክልል ሀገርህ አይደለም ብሎ ያባርርሃል::ግራ ሲገባህ መጠለያ ካምፕ ብለህ ትጠለላለህ::የሚደርስልህ እና የሚጠይቅህ ታጣለህ::እናም ሰሚ ካለ ብለህ ምናልባት በስልጣን ላይ ያሉ አካላት ሰበአዊነት ተሰምቷቸዉ ጉዳዬን ቢከታተሉልኝ ብለህ ጥያቄ …

Read More

Hiber Radio: አገዛዙ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ተጠየቀ፣እስክንድርና አንዷለምን ጨምሮ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ዛሬም አልተፈቱም

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን አገዛዙ በሰጠው መግለጫ ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ዛሬ የአገዛዙ ሰዎች በእስር ቤት ተገኝተው እስክንድርና አንዷለምን ባልሰሩት ወንጀል የከሰሱበትን የሀሰት …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ እና ሌሎችም የግፍ እሰረኞች

ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ እና ሌሎችም …. ብስራት ወልደሚካኤል ረቡዕ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ. ም. በግምት ከቀኑ 10 ሰዓት አካባቢ ሰላማዊ ሰዎች ከመደበኛ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎቻቸው እንደወንጀለኛ ታድነው …

Read More

Hiber Radio: አገዛዙ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈታ ተጠየቀ፣ እስክንድርና አንዷለምን ጨምሮ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች ዛሬም አልተፈቱም

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን አገዛዙ በሰጠው መግለጫ ይፈታል ተብሎ ሲጠበቅ ዛሬ የአገዛዙ ሰዎች በእስር ቤት ተገኝተው እስክንድርና አንዷለምን ባልሰሩት ወንጀል የከሰሱበትን የሀሰት …

Read More

Hiber Radio: ወንጀለኛው ፋሽስት ወያኔ ሳይወገድ ከእስር ልንፈታ አንችልም! በአቻምየለህ ታምሩ

ምድሪቷን በጭካኔ ያጨቀያት የፋሽስት ወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ሳይወገድ፣ ክብረ ወሰን የተቀዳጁ ወንጀለኞች ለፍርድ ሳይቀርቡና ሕዝባዊ መንግሥት ሳይቋቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ስርየት ብሎ ነገር የለም። ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት «ሊፈቱ ነው» የተባሉት …

Read More

Hiber Radio: የዝንጀሮ መንገድ እና የእኛ ሕገ-መንግስት አንድ ናቸው! በጦማሪ ስዩም ተሾመ

ሀገራችን ውስብስብ በሆኑ ማህበራዊ፥ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንዳሉባት እርግጥ ነው። እነዚህ ውስብስብና እርስ-በእርስ የተጠላለፉ ችግሮች በዘላቂነት ለመፍታት በጥናትና ዕውቀት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ መስጠት ያስፈልጋል። ለዚህ ደግሞ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው የፖለቲካ …

Read More

Hiber Radio: ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንዷለም አራጌን ጨምሮ የፖለቲካ እስረኞች እንደሚፈቱ ተገለጸ

(ህብር ሬዲዮ) ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞች መካከል አገዛዙ 746 ታራሚዎችና ተጠርታሪዎች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንደሚፈቱ በሚቆጣጠራቸው መገናኛ ብዙሃን አማካይነት  ይፋ አደረገ …

Read More