Hiber Radio : የሚታፈሰው ወርቅ ሼህ አላሙዲን እና የሕወሓት ባለስልጣናት-ሕዝባዊው ቁጣ ልዩ ዝግጅት ያድምጡት ያሰራጩት

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 ፣ 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው ። በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

One Comment on “Hiber Radio : የሚታፈሰው ወርቅ ሼህ አላሙዲን እና የሕወሓት ባለስልጣናት-ሕዝባዊው ቁጣ ልዩ ዝግጅት ያድምጡት ያሰራጩት”

  1. Its wonderful and increadable analysis I ever seen Hiber Radio your effectively fellowing the urgent and critical issue on at the right time and presenting for the people thank you so much!
    Keep it up!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *