Hiber Radio: ቄሮ የጠራው አድማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ፣የግድያው መቀጠል፣የአውሮፓ ሕብረት የተጠናከረ እርምጃ እንዲወስድ መጠየቅ፣ሕወሓት/ኢህአዴግ በበርበራ ወደብ ሳቢያ ውዝግብ ተነሳበት፣የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ በወቅቱ ቀወስ ላይ በአዲስ አበባ ከመንግስት ሊነጋገሩ ነው፣በዶ/ር አብይ ላይ ከሕወሃትና ከተቃዋሚዎች የተከፈተበት ዘመቻ፣በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያዊውን የደበደበ ፖሊስ በፍርድ ቤት ነጻ መሆን እና ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የህብር ሬዲዮ  የካቲት 25 ቀን 2010  ፕሮግራም

ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር አድርገናል (ያድምጡት)

በሕዝባዊ ተቃውሞ፣ ተጋድሎው እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ወቅታዊ ውይይት ከጎንደር ሕብረት የአመራር አባል ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን ጋር  (አድምጡት)

አትዮጵያዊያን ተቃዋሚዎች ብሶታቸውን የሚተነፍሱባቸው ስታዲየሞች ሲቃኙ (ልዩ ዘገባ)

እና ሌሎችም

ዜናዎቻችን

ቄሮ የጠራው የስራና የግብይት እቀባ አድማ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

የሕወሓት/ኢህአዲግ መንግስት በበርበራ ወደብ ላይ ሽርክና ማግኘቱ ቅሬታ ፈጠረ

በኦሮሚያ የግድአው ተጠናክሮ መቀጠል

የአሜሪካው የውጪ ጉ/ሚር በወቅቱ ውጥረት ላይ ከኢህአዲግ ጋር ለመነጋገር ወደ አ/አ ሊመጡ ነው

በዶ/ር አብይ ላይ ከሁለት ወገን የተከፈተው ዘመቻ ቅሬታ ማስነሳቱ

የአወሮፓ ህብረት ኢህአዲግን በአንቀልባ መቀፉ ለተቃውሞ ዳረገው

ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ወታደር የደበደበው ፓሊስ ከእስራት ቅጣት ዳነ

እና ሌሎችም  ዜናዎች አሉ

 Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 630 ሰዓት እስከሰዓት በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ  5639993994 ወይም 563999-3988 1641-793-8229 ወይም 1641-715-8596  በመረጡት ቁጥር መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ 01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ googel app store Hiber Radio ወደ ስልክዎ በመጫን ካልሆነም በዘሐበሻ እንዲሁም በተጠቀሱት ስልኮች ማዳመጥ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *