Hiber Radio: የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ጦማሪ ስዩም ተሾመ በኮማንድ ፖስት ታፍኖ ተወሰደ
በኢትዮጵያ ያለውን ሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የአስተዳደር ብልሹነትና የስልጣን ብልግና አዘወትሮ ከአገር ቤት በግልጽ በመጻፍ የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህርና ጦማሪ የሆነው ስዩም ተሾመ ዛሬ ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በሕወሓት ኮማንድ ፖስት ታፍኖ መወሰዱን …
Read MoreHiber Radio Las Vegas
በኢትዮጵያ ያለውን ሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የአስተዳደር ብልሹነትና የስልጣን ብልግና አዘወትሮ ከአገር ቤት በግልጽ በመጻፍ የሚታወቀው የአምቦ ዩኒቨርስቲ መምህርና ጦማሪ የሆነው ስዩም ተሾመ ዛሬ ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በሕወሓት ኮማንድ ፖስት ታፍኖ መወሰዱን …
Read More
ሕወሓት ኦህዴድን ለማፍረስ ቀን ለሊት እየሰራ መሆኑ ተገለጸ:: በኮማንድ ፖስቱ አማካኝነት የተለያዩ የክልሉ ባለስልጣናትን ወደ እስር ቤት መውሰዱን ቀጥሎበታል:: ከሁለት ቀናት በፊት የነቀምት ከተማ ከንቲባና ምክትል አስተዳደሩን ማሰሩን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ …
Read More
የህብር ሬዲዮ የካቲት 25 ቀን 2010 ፕሮግራም ከኦሮሞ የሕግ ባለሙያዎች ማህበር አመራር አባል ጋር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚባል የለም ወድቋል የሚለውን ጨምሮ ወቅታዊ ውይይት ከዋና ጸሐፊው አክቲቪስት ሁንዴ ዱጋሳ ጋር …
Read More
ሕወሓት ሙሉ ለሙሉ በተቆጣጠረው ም/ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ በምክር ቤቱ ከተገኙ 441ሲሆን ቀደም ብሎ ሆን ተብሎ 490 አባላት ተገኙ የተባለው ሀሰት መሆኑን ስብሰባውን የተከታተሉ የውጭ አገር ጋዜጠኞች …
Read More
ምርጫ 97 ኢትዮጵያውያን አደባባይ ወጥተው ድምፃቸው እንዲያሰሙ ያስቻለ ክስተት ነበር። መጨረሻው ባያምርም ሕዝብ የሰጠው ድምፅ እንዲከበር የቻለውንና ወቅቱ የፈቀደውን አድርጓል። መሪዎቹ ሲታሰሩ ጮኋል። ሆኖም በዚህ ሁሉ ጩኸት ሀገርና ሕዝብ የዘነጋቸው …
Read More
ተጨማሪ ጥሪ ለፓርላማ አባላት -ፓርላማው ከታሪካዊ ሞት ራሱን ያድን!! ከደቡብ ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኮኮቦች ህብረት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ፡ የሀገራችን ኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነት፣ ለዴሞክራሲና ለፍትህ የሚያደርገዉን የመጨረሻዉን ትግል ለማፈን ይረዳዉ ዘንድ የህወሓት/ኢህአዴግ …
Read More
በአቻምየለህ ታምሩ እንደሚታወቀ በአማራና ኦሮሞ መከራ ላይ ድሎቱን ያደላደለው የፋሽስት ወያኔ አገዛዝ የትግራይ ወታደሮችን እያሰማራ አማራንና ኦሮሞን በይፋ መጨፍጨፍ ከጀመረ ሶስት አመታትን አስቆጥሯል። ሕዝባችን እስካሁን ድረስ ባካሄደው ፍትሐዊና ሰላማዊ ትግል …
Read More