Hiber Radio: <...የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም :፡ ይሄን ዶ/ር መራራም ያውቃሉ።ወያኔ የውጭውን ሚዲያ ለጊዜውም ቢሆን ኦሮሞ ሾሜያለሁ ሲል አታሎበታል...> ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ

<…ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ …

Read More