Hiber Radio: ታጋይ ዘመኔ ካሴን ለመርዳት የተዘጋው የዕርዳታ ማሰባሰቢያ ተከፍቶ ድጋፍ ማሰባሰቡ ቀጥሏል

በቅርቡ ከኤርትራ ለሕክምና የወጣው ታጋይ ዘመነ ካሴን ለመርዳት አስቀድሞ በጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው አማካኝነት ተከፍቶ የነበረው የጎ ፈንድ ሚ ዕርዳታ ማሰባሰቢያ በአሁኑ ወቅት ተመልሶ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። ታጋይ ዘመነ ካሴን …

Read More