Hiber Radio: ” በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ይሔን አገራዊ ንቅናቄን ካፈረስን ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው..” ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ

<…ይሄን የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ለማሳካት ዘጠኝ ወር ሁሉንም ድርጅቶች አናግረናል በአማራ ስም እንቀሳቀሳለን የሚሉትን ሁሉ ፣በኦሮሞ ስም የሚንቀሳቀሱትን ፣ኦጋዴን ነጻ አውጭ ግንባርን ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያን ሕልውና ተቀብሎ አገሪቱ ሳትፈርስ በጋራ …

Read More