Hiber Radio: የአድዋን ድል ማጥላላት ለምን ተፈለገ? ሊደመጥ የሚገባው ልዩ ቃለ-መጠይቅ ከአክቲቪስት አቻምየለህ ታምሩና ከዶ/ር ተሾመ ሞገሴ ጋር

<አድዋን የሚያጥላሉት ብቅ ብቅ ያሉት እውነተኞቹ የታሪክ ምሁራን ዝምታን መርጠው የፈጠራውን የፖለቲካ ታሪክ ማጋለጥ ስላልቻሉ ነው> < ሻዕቢያና መሰሎቹ አድዋን የሚያጥላሉት የራሳቸውን አገር ለመመስረት ድሉ የፈጠረው ስሜትና አንድነት እንቅፋት ይሆንብናል …

Read More