Hiber Radio: ”የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መፈንቅለ መንግስት ይደረግብናል ብለው ፈርተው ነው ሰራዊቱ የነሱን አፈና አዋጅ ወደ ጎን አድርጎ ከወገኑ ጋር ይሰለፍ…” ኮሎኔል ደረሰ ተክሌ

< የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መፈንቅለ መንግስት ይደረግብናል ብለው ፈርተው ያወጡት ነው አገሪቱን ሙሉ ለሙሉ በሕወሓት ጄኔራሎች ቁጥጥር ስር የሚያስገባ ቀደም ብለው ሲአደርጉት የነበረውን በይፋ በአዋጅ መልክ ተግባራዊ በማድረግ በስልታን ለመቀተል …

Read More