Hiber Radio: አብን መከላከያ በአስቸኳይ የአማራ ሕዝብ መግደል እንዲያቆም ጥሪ አስተላለፈ-የክልሉ ጸጥታ አስከባሪዎች ሕዝቡን እንዲከላከሉ አሳሰበ

አብን መከላከያ በአማራ ሕዝብ ላይ ትላንትና ዛሬ ያደረገውን ጭፍጨፋ ተከትሎ ጠንካራ መግልጫ ያወጣ ሲሆን የመግለጫው ሙሉ ቃለ ተከትሎ ቀርቧል። የመከላከያ ሰራዊት በአማራ ላይ የሚያደርሰውን ግድያ በአስቸኳይ ሊያቆም ይገባል! ***** መከላከያ …

Read More