Hiber Radio: በቄሮ ላይ ፌደራል ፖሊስ ሊዘምት ማቀዱ ተቃውሞ ገጠመው፣የለማ መገርሳ ጉዳይ፣ሱዳን ወታደሮቿን ኤርትራ ድንበር ማስጠጋቷ፣የስርዓቱ ገራፊዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁ፣አደናጋሪው መግለጫና የእስረኞችአለመፈታት፣በየመን የሚገኙ ኢትዮጵያኖችና ኤርትራዊያን ስደተኞች የድረሱልን ጥሪ ፣በሔግ በቀይ ሽብር የተፈረደበት ለይግባኝ መዘጋጀቱ እና ሌሎችም አሉን
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 29 ቀን 2010 ፕሮግራም የሕዝቡ ለውጥ እንቅስቃሴ ያስገደደው ኢህአዴግ ስንት አይነት መግለጫ ይሰጣል? አገሪቱን ከጀርባ የሚያስተዳድረው ቡድንን ወይስ በአደባባይ የተናገሩትን አስር ጊዜ የሚክዱትን ? በወቅታዊ ጉዳይ ውይይት …
Read More