Hiber Radio: “በኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው” ሊያደምጡት የሚገባ የክንፉ አሰፋ ገረሱ ቱፋና መስፍን አማን ቃለምልልስ

< …በዚህ የኔዘርላንድ ችግር ተዘግቦ አያቅም የተዘገበው በጊንጪ የእነሱ የአበባ እርሻ ውድመት ሲደርስበት ነው። 130 የሚሆኑ የኔዘርላንድ ኩባንያዎች አሉ የነሱ ጥቅም ሲነካ አሁን ለኢትዮጵያ ጉዳይ የበለጠ ትኩረት ሰጥተዋል … ስርዓቱ …

Read More

Hiber Radio: ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

ሰሞነኛው የአቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ በአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እና በኦነግ ላይ የከፈቱት የቃላት ጦርነት እና ምላሹ ሲዳሰስ ልዩ ዘገባ በታምሩ ገዳ

Read More

Hiber Radio: የፕሮፌሰር መስፍን የመጨረሻው ሰዓት ጥሪ-የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት

የወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) መስፍን ወልደ ማርያም መስከረም 2009 የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ …

Read More

Hiber Radio: ኢትዮጵያዊውን አትሌት ሙሉጌታ ዘውዴን ለመደገፍ እንቅስቃሴ ተጀመረ

  በአሁኑ ወቅት በኖርዌይ የሚገኘውና ተቃውሞውን በአደባባይ የገለጸ የመጀመሪያው አትሌት ሙሉጌታ ዘውዴን ጤንነት ለመመለስና ድጋፍ ለማድረግ በኣለም ዙሪያ ላሉ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀረበ።በሪዮ ኦሎምፒክ ፈይሳ ለሊሳ ያሳየውን የተቃውሞ ድምጽ ከዚህ ቀደም …

Read More

Hiber Radio: የአቡነ አብርሐም የባህር ዳር ታሪካዊ ንግግር -ኢትዮጵያ ዕውነተኛ የሀይማኖት አባት ዛሬም አላጣችም

በባህር ዳር የመስቀል በዓልን ምክንአት በማድረግ የብጹዕ አቡነ አብርሃም ታሪካዊ ንግግር።በአገር ቤት የሀይማኖት አባቶች ዝምታ ብዙ ተብሎለታል።በተለይም ቤተ ክህነትንም በራሱ ካድሬዎች የሞላው ሕወሃት የራሱን ጳጳስ እስከመሾም ደጋግሞ ሔዷል።የሱ የሀይማኖት መሪዎች …

Read More

Hiber Radio: የአማራ ወጣቶችን ከሕወሓት ጋር አብረው የሚያስገድሉ 72 ባለሥልጣናትና ደኅንነቶች ተለይተው ታወቁ | ዝርዝራቸውን ይዘናል

ከሙሉቀን ተስፋው ከሕወሓት መልዕክት እየተቀበሉ ወጣቱን በማሳፈስ እና ጊዚያዊ የፌድራል ፖሊስ እና መከላከያ ኃይል ጊዚያዊ ማዘዥያ እዝ ከመንግሥት በጀት በመመደብ፤ መኪና በማቅረብ እና በማቀናጀት በቀጥታ እየመሩት ያሉ አማራ ነን የሚሉ …

Read More

Hiber Radio: ሕወሓት በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተው የዘር ማጥፋት -ትኩረት ሊያገኝ የሚገባው የአማራ ሐኪሞች ጥሪ

በህብር ሬዲዮ ከሁለት ሳምንት በፊት በብር ሸለቆ ከአማራ ክልል ታፍሰው የተወሰዱ ወጣቶች ላይ ሚፈጸመውን የማሰቃየት እርምጃ የግዳጅ የማያውቁት መርፌን ጨምሮ ዘግበናል።ዛሬም በልዩ ልዩ የማሰቃያ ቦታዎች የሚፈጸመው ግፍ አልቆመም።ድርጊቱ በሰብዓዊነት ላይ …

Read More

Hiber Radio: የሕዝቡን የለውጥ ትግል የሚያፋጥኑ የአዲሱ ዓመት የመምህራን የቤት ስራ-ወያኔን የሚያዳክሙ 31 አሻጥሮች በዶ/ር ታደሰ ብሩ

የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን በታደሰ ብሩ(ዶ/ር) በ2009 የትምህርት ዓመት በመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉ የሕዝባዊ አሻጥር ዓይነቶች የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም …

Read More

Hiber Radio: ጁነዲን ሳዶ የሕወሓት አገዛዝ እንዴት ከምርጫ 97 በሁዋላ የበለጠ ኦሮሞና አማራ ላይ በማተኮር የወሰደውን የአፈና እርምጃ ያጋለጡበት ደብዳቤ (ልዩ ጥንቅር) በታምሩ ገዳ

ህብር ሬድዮን በህብር ሬዲዮ ድህረ ገጽ ወይም በቀጥታ በስልክ ለማዳመጥ 712 -432-8451 መደወል ብቻ በቂ ነው በእንግሊዝ ለምትኖሩ በ01405770140 በስልክ ማዳመጥ ይቻላል። ዘወትር በድህረ ገጻችን፣ ከ googel app store Hiber …

Read More