Hiber Radio:የትግራይ በወልቃይት የጦርነት ዝግጅት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቷ መአዛ አሸናፊ የጠ/ሚ/ር ቢሮን አስጠንቅቄ ነበር አሉ፣አቶ ጌታቸውን ለማሰር መጥሪያ ምክንያት እንደማይሆን ተገለጸ፣ባልደራሱ ሰላማዊ ትግሌን እቀጥላልሁ አሉ መግለጫ ሊሰጥ ነው እና ሌሎችም ዜናዎች

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 18 ቀን 2011 ዓ.ም. ፕሮግራም የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕግ የበላይነት ማለት እና አምባገነንንትን ማምታታት ያለውን ልዩነት እና የወቅቱን ሁኔታ ገምግመዋል  ( ክፍል አንድ ውይይትን ያድምጡት) …

Read More