Hiber Radio: አነጋጋሪው የኦህዴድ ሙሉ መግለጫ የእነ አቶ ለማን ቡድን መጠንከር ያሳያል? ያንብቡት

በአቶ ለማ መገርሳ የሚመራው የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ለአስር ቀናት ያደረገው ስብሰባ አጠናቆ መግለጫ አውጥቷል። በሕወሓት የበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ለ17 ቀናት ተሰብስቦ ከተለመደ ፉከራና ማስፈራሪያ ሳይወጣ ይፋ ያደረገው መግለጫ …

Read More